📚من فضائل العلم📚
الْعُلَمَاءُ وَرَثَةُ الْأَنْبِيَاءِ، وَإِنَّ الْأَنْبِيَاءَ لَمْ يُوَرِّثُوا دِينَارًا وَلَا دِرْهَمًا، وَرَّثُوا الْعِلْمَ، فَمَنْ أَخَذَهُ أَخَذَ بِحَظٍّ وَافِرٍ ".
⁉️(አለማዎች)የእውቀት ባልተቤቶች የነብያት ወራሽ ናቸው
ነብያቶች ደግሞ ዲናር ወይም ድርሀም አይደለም ያወረሱት ለኡለማዎች
ያወረሱት እውቀትን ነው…
حكم الحديث: صحيح
✍🏾የነብየት ወራሽ መሆን ምንኛ ያማረ አድል ነው!
👉አላህ የምንሰራበት ሌሎችንም ወደ ሀቅ የምንጠራበት እውቀት ይስጠን ያረብ
🔗https://t.me/Abulharis1/1294