Репост из: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
⭕️አጠር ያለች መልዕክት ለአዲስ አበባዎች
በመሀከላችን የተከሰተው አለመግባባት እንደሚታወቀው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ መምጣቱ ይታወቃል ። ነገሩን የሚያባብሱት ደግሞ አንዳድ የዳእዋው ተቀፅላ የሆኑ ኡስታዞች ናቸው። በተለይ በተለይ ፉርቃን ዙሪያ ያሉ አንዳድ የግል አላማ ያላቸው ሀረግ መዛዦች መሆናቸው ግልፅ ነው ።
⭕️ እናም እነዚህ ግለሰቦች መሻይኽ ተብየዎችን በውሸት ገፋፍተው ገፋፍተው ፈትዋ ካሰጡ ቡኋላ ለውሸቱ አፀፋ ምላሽ ሲሰጥ ። እናም ችግሮቻቸው መገለፅ ሲጀመር ነጠላ ዘቅዝቀው ማልቀስ ጀመሩ ።
⭕️ ረድ መደራረግ የጀመረው ጀማል ያሲን መሆኑ ግሌፅ ነው። ከእርቁ ቡኋላም ረድ የጀመረው እራሱ የፊትናው አባት ጀማል ነው።
⭕️ ጀማል ማለት ወሎዎች ዘንድ በቀይ መዝገብ የተመዘገበ ግለሰብ ነው ። ይህ መዝገብ ከትውልድ ትውልድ ይለተላለፋል።
⭕️ ከፉርቃን በኩል ሁነው ሆዳቸውን የሚሞሉ አንዳድ መሀይማኖች ለምን ጀማል ተደፈረ ብለው የረዱ አውድማ ውስጥ ዘው ብለው ገብተዋል።
እነዚህን ግለሰቦች በሳል የሆኑ ወንድሞቻችን ተው ይቅርባችሁ ላታሳምሩ አታበላሹ ብለው መክረዋቸው ነበር ።ነገር ግን በእምቢተኝነት አሰላለፋቸውን ከጀማል ጎን በማድረግ የወሎን ዳእዋ ለማዳከም ያላደረጉት ውጣ ውረድ የለም ። ከሪሙ ጌታችን አላህ ጠብቆል እንጂ።
⭕️ መልዕክቱ አይደለም አዲስአበባ የምትኖሩ ገለባዎች ይቅርና ከውጭም ቢለፈልፉ የወሎን ዳእዋ አትጎዱትም ። ምክኒያቱም ተበዳዮች እኛ እስከሆን ድረስ አላህ ይረዳናል።
⭕️ እኛን ከእስልምና የሚያስወጣንን ሸህ አናከብርላችሁም ። እዛው ጥጉን ይያዝ ። እነሱ ተነኩብን የምትሉም እዛው አብራችሁ ጥጋችሁን ያዙ።
እነሱ እንዳይነኩ ካላችሁ ዋሽታችኋል እና ቶሎ ቶበት አድርጉ አትሉም ለነገሩ ያልተማረ አእምሮ በቂረአትም ያልተገራ እና በወንጀል የታጨቀ አእምሮ ይዘህ በየት ታስበዋለህ ።
⭕️👂 መቼም አንላቀቅም ከተማሪዎች እስከ ተናገሩብን መሻይኾች አንለቃችሁም ።በመረጃ እንጠበጥባችኋለን ። ገና ምን አይታችሁ።
⭕️https://t.me/Al_Menjeniq