🟣ገርሞ የሚገርመኝ ነገር ነው ክክክ ❗️
👌ሁሉም የአቡኒብራስ ጠላቶች ይሄን ሁኔታቸው ይመሳሰላል።
👇=======👇=======👇
👉እደት ካልከኝ 🔴የመጀመሪያዎቹ አህለ ዶላል የሆኑት አምስት( 5 )ስም አለው ብለው ከሰሱት
🟣ሌሎቹ ደግሞ እሰርግ ወጥ ላይ መርዝ ጨምሩ ብለሀል ብለው ከሰሱት
🟣ሌሎች ደግሞ ለመግስት ግብር አትክፈሉ ብሎል ብለው ከሰሱት
🟣የሚገርም ነው ሌሎች ደግሞ ከዚህ በፊት አብረውት የነበሩት እሱ ዴሴ ከመጣ በኃላነው ከህዝቡጋ እድንለያይና እዳንስማማ ያደረገን ይላል አጂብ ነው
ይገባሀል ወዳጀ
🟣አስቡት ይህ ሁሉ ስቃይ እና እንግልት ሲደርስበት ሌሉች ደግሞ በዛን ሰአት ምን ይሉ ነበር? ከሺማግሌ እስከ ወጣት ያሉት ከሀገር እስከ ውጪ ያሉት ባጠቃላይ ፈረጀላሁ ኩርበተህ አላህ ከስር ያስፈታው ወዘተ… እያሉ ዱዐእ ያደርጉ ነበር
🟣 አቡ ኒብራስ የተበደለ እንደሆነ ነበር የሚያረጋግጡት👉 እሱ ሀቅ ላይ ነው ዟሊሞች ናቸው እዲሁም ጠማሞች ናቸው እያሉ ነበር
🟣እነዝህ አካላቱች ደግሞ አሁን ላይ አንዱ ለአንዱ ጠበቃ በመሆን ያለምንም መረጃ ከሱና አሶጥተው አህሉል ሀሩራ ብለውት እርፍ
🟣የሚገርም ነገር ነው ያሁኖቹን ስንናይ ምንም እኳን ያሁኖቹ አመጣጣቸው ከመጀመሪያዎቹ የተለየ ቢሆንም እሱን ለመጉዳት እና ለመጣል ከመሞከራቸው በፊት ቆም ብለው በቀድሞዎቹ ሴረኞች በነዛ ትምህርት መውሰድ ነበረባቸው።
🟣 ምክነያቱም በበደል በውሸት በቅጥፈት የፈለጉትን ቢያደርጉ ምንም እደማይጎዱት የመጀመሪያው ያለፈበት አሁን ላለው ጠቋሚ ነበር
💥ومن يتوكل على الله فهو حسبه👌
🟣ልክ አንድ ሰው ማነው የፈጠረህ ሲሳይ የሚሰጥህ ሂያው ያሚደርገህ የሚገልህ ብትለው ምንድ ነው መልሱ ያለምንም ቺግር አላህ ነው ወይም (ፈጣሪ)ይለሀል
🟣ታዳ አተ ልትለው የሚገባው ምንድነው በዝህ ካመንክማ እሱኑ ብቻ ለምን በኢባዳ አትነጥለውም
ትለዋለህ አይደል????
እኛ ደግሞ እንላቺዋለን
🟣የመጀመሪያዎቹ በዙልም በምቀኝነት ያሳሰሩት በጠማማነት ከሀቅ የራቀ አካሄድ በመሄዳቸው ከሆነ አላህም ያረዳቸው ወይም ያላገዛቸው፦
🟣እናተስ ከነሱ የተለየ አካሄድ የሄዳቺሁት የቱጋር ነው ???? ለምን በነሱ አትመከሩም? ?? የፈለጋችሁትን ብትሉ ፈፅሞ መጉዳት አትችሉም አላህ ፃፈው ቢሆን እንጂ
🟣እነሱም የሄዱበት በውሸት እናተም እየሄዳቺሁ ያላቺሁበት ውሸት ምንድነው ልዩነቱ? ???!
✍አቡ ሱመያ ከአዲስ አበባ ሰማይ ስር
https: rel='nofollow'>//t.me/Abusumeya1