ሳቅ ️:
ወይ 2010!!
1. ጄሶ በልተን ከግንብ ተላተምን✅
2. ሰጋቱራ በልተን እንጨት መስለናል🗜
3.እንቁላል በልተን ተንፏቀቅን🐍፡መብረር አማረን🦅፣አሽካካን🦉
4. ጅብ በቀን ወጣ 🙈
5. ግንቦት 20 አንገቱን ደፋ😔
6. አሸባሪው ና ሽብርተኛው ተፋቀሩ❤️
7.አብዲሌ ዱላ ቅሞ አቦይ መረቀነ😂
8.የ 6 ወር እርጉዝ ናት የተባለቺው ቦርጭ ነው ተባለ!😳
9. 1 ካሬ እንኳን የሌለው ባለስልጣን አስለቀሰን
10.የጠፋው ፎቅ በጠራራ ፀሓይ ተገኘ🏢
11, ፊልም ላይ ምናውቀው በምብ ለ አይነ ስጋ በቃን ኧረ ወላ ሁላ ፍንጥርጣሪው ደርሶናል 😎
12,ስመኘው 70 ቢሊዮን አስበልቶን 7 ደብዳቤ ፅፎ ላሽ አለ😂
13, ……… ምለው ጠፋብኝ እስኪ ጨምሩበት 😂😂
ምእመናንዬ እንኴን ከ 1983 ወደ 2011 አሸጋገረን😂😂😂😂
ወይ 2010!!
1. ጄሶ በልተን ከግንብ ተላተምን✅
2. ሰጋቱራ በልተን እንጨት መስለናል🗜
3.እንቁላል በልተን ተንፏቀቅን🐍፡መብረር አማረን🦅፣አሽካካን🦉
4. ጅብ በቀን ወጣ 🙈
5. ግንቦት 20 አንገቱን ደፋ😔
6. አሸባሪው ና ሽብርተኛው ተፋቀሩ❤️
7.አብዲሌ ዱላ ቅሞ አቦይ መረቀነ😂
8.የ 6 ወር እርጉዝ ናት የተባለቺው ቦርጭ ነው ተባለ!😳
9. 1 ካሬ እንኳን የሌለው ባለስልጣን አስለቀሰን
10.የጠፋው ፎቅ በጠራራ ፀሓይ ተገኘ🏢
11, ፊልም ላይ ምናውቀው በምብ ለ አይነ ስጋ በቃን ኧረ ወላ ሁላ ፍንጥርጣሪው ደርሶናል 😎
12,ስመኘው 70 ቢሊዮን አስበልቶን 7 ደብዳቤ ፅፎ ላሽ አለ😂
13, ……… ምለው ጠፋብኝ እስኪ ጨምሩበት 😂😂
ምእመናንዬ እንኴን ከ 1983 ወደ 2011 አሸጋገረን😂😂😂😂