---- የረብሽ የእልህ ደዕዋ ----
👇 ለምን ዝም አልክ እንዳይባል ቆይቼ ነው የሰማሁተሰ .. ❗️
💥👇 💥👇 💥👇
ሆዱ የጉማሬ ራሱ የዶሮ
አጥንት የናፈቀው የቆላ ቀበሮ
ለመዝረፍ የጓጓ ልክ እንደ ዝንጀሮ
ማሰብ የተሳነው የሚል ኑሮ ኑሮ
ውሸታም ቀጣፊ ባንድ ተደምሮ
ሳይለፋ እየበላ ቦርጩ ተወጥሮ
ዋሽቶ ተንገብግቦ ነገርን ቆፍሮ
ቤቱን ያመቻቻል ዓቂዳውን ቀብሮ
----
----
ለራሱ ሳይቀራ ዓቂዳ አበጥሮ
ሱናን በሸርጡ በጀለብያ አጥሮ
ጀምዒያ እያለ ሲቀባጥር ኖሮ
ለራሱ ሊበላ ወገኑን አባሮ
አትለምኑ እያለ ሰዎችን አማሮ
ለራሱ ሲለምን በውስጥ ቆምሮ
ቤቱን እየሰራ ዘካውን ደምሮ
ተዛዘብ በጣም ተያየን ዘንድሮ
-⭕️---=-=----=⭕️-----------⭕️
🔥➢https://t.me/Al_Menjeniq
----
💥➢https://t.me/Al_Menjeniq/28
👇 ለምን ዝም አልክ እንዳይባል ቆይቼ ነው የሰማሁተሰ .. ❗️
💥👇 💥👇 💥👇
ሆዱ የጉማሬ ራሱ የዶሮ
አጥንት የናፈቀው የቆላ ቀበሮ
ለመዝረፍ የጓጓ ልክ እንደ ዝንጀሮ
ማሰብ የተሳነው የሚል ኑሮ ኑሮ
ውሸታም ቀጣፊ ባንድ ተደምሮ
ሳይለፋ እየበላ ቦርጩ ተወጥሮ
ዋሽቶ ተንገብግቦ ነገርን ቆፍሮ
ቤቱን ያመቻቻል ዓቂዳውን ቀብሮ
----
----
ለራሱ ሳይቀራ ዓቂዳ አበጥሮ
ሱናን በሸርጡ በጀለብያ አጥሮ
ጀምዒያ እያለ ሲቀባጥር ኖሮ
ለራሱ ሊበላ ወገኑን አባሮ
አትለምኑ እያለ ሰዎችን አማሮ
ለራሱ ሲለምን በውስጥ ቆምሮ
ቤቱን እየሰራ ዘካውን ደምሮ
ተዛዘብ በጣም ተያየን ዘንድሮ
-⭕️---=-=----=⭕️-----------⭕️
🔥➢https://t.me/Al_Menjeniq
----
💥➢https://t.me/Al_Menjeniq/28