اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
➖➖➖➖➖➼➜➽
የጉንችሬ ስኬታማ ቆይታ
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪
በጉራጌ ዞን በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ የጠላ ቢጠላም የወደደን በደስታ ያፈነደቀ ረጀብ 2/1442 ዓ.ሂ የካቲት 7/2013 ላይ ታላቅና ደማቅ የሰለፊዮች ታሪክ ተመዝግቦ አልፏል።
➚ በዚህ ደማቅ የዳዕዋ ዝግጅት የነበረውን ድባብ ለመግለጽ የምችልበት አቅም የለኝም። ከኔ በላይ ቀደም ሲል በተለቀቁት መረጃዎች ላይ እንደሰማችሁት መሻይኾችን አስቀምጠውታል።
በወቅቱ የተደረጉ ሙሐደራወችን በተቻለ መጠን ለማድረስ ሞክረናል።
#የተለቀቁትን_መሐደራዎች
በሚቀጥሉት ማግኘት ትችላላችሁ
➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
⓵ኛ የሸይኽ ሀሰን ገላው ሙሐደራ
➽ ርዕሱ ➴➷➴
የተውሂድ አንገብጋቢነት በተመለከተ
ሙሐደራውን ለማግኘት➘➴➷ https://t.me/AbuImranAselefy/2488
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➧
⓶ኛ የሸይኽ አብዱል ሀሚድ ሙሐደራ
➲ ርዕሱ ➘➴➷
ስለ ቢድዓ እና ሽርክ ሰፊ ዳሰሳ
ሙሐደራውን ለማግኘት ➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2483
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➧
⓷ኛ የሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሙሐመድ
➼ ርዕሱ ➘➴➷
የአቂዳችን ምንጭ ምንድነው?
ሙሐደራውን ለማግኘት ➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2484
ከሙሐደራው ቡኃላ የተጠሰ
አጭር ምክር በኡስታዝ ባህሩ
https://t.me/AbuImranAselefy/2485
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➧
⓸ኛ የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ሙሐደራ
➜ ርዕሱ ➴➷➘
የሽርክ አስከፊነትን በተመለከተ
ሙሐደራውን ለማግኘት ➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2486
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➧
⓹ኛ የኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ ሙሐደራ
➔ ርዕሱ ➴➷➘
የተፈጠርልለት አላማ ምንድነው?
ሙሐደራውን ለማግኘት ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2487
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➧
⓺ኛ የኡስታዝ አብዱል ቃድር ሙሐደራ
➺ ርዕሱ ➘➴➷
ስለ ኢልም እና ስለ ኡለማዎች
ሙሐደራውን ለማግኘት ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2491
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬➧
ለተለያዩ ኡስታዞች እና ወንድሞች
ከተሰጠው የሸይኽ አብዱል ሀሚድ
ኮርስ የተወሰዱ ምክሮችን ለማግኘት
➽ ሱንና እና ቢድዓ ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2492
➼ ብቻህን ብትሆን በሀቅ ላይ ሁን!
https://t.me/AbuImranAselefy/2493
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➽
በመጨረሻም በዚህ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም የነበረውን ሁኔታ እና ተያያዥ ነጥቦች የተዳሰሰበትን ቃለ-ምልልስ ማለትም በኡስታዝ ባህሩ እና በመሻይኾቻችን መካከል የተደረገውን የሀሳብ ልውውጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት ማዳመጥ ትችላላችሁ!
➲ ➴➷➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2494
=> አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት አቅም የምንተገብርበት ችሎታ ይለግሰን!!!
=> አላህ ዳዕዋ ሰለፍያን ከምናስተውለው በላይ ያበበ የደመቀ በስኬት የተሞላ ያድርግልን!!!
=> አላህ ተጠቅመን የምንጠቅምበት የምንሰራበት የምናስተምርበት እውቀት ያጎናፅፈን!!! ኣሚን።
⚙ አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን
https://t.me/AbuImranAselefy/2497 https://t.me/AbuImranAselefy/2497