ሰላሁዲን አልአዩቢ ህፆን ሳለ ከጓደኞቹ ጋር እየተጫወተ መንገድ ላይ አባቱ ይመጡ እና ከልጆቹ መሀል ከፍ አድርጎ ያነሳዋል አባቱ ረጂም ነበሩ....
አባቱም እንዲህ አሉት እኔ እናትህን ያገባሆት እሷም የወለደችህ ህፆናቶች ጋር እንድትጫወት አይደለም...
አቅሷን ነፆ እንድታወጣ እንጂ.....ብሎት መሬት ላይ ጣለው....
አባቱም ልጁ ሲወድቅ ፊቱ ላይ ህመም አየበት ...
አባቱም:- አመመህ እንዴ ብሎ ጠየቀው....
ሰላሁዲንም:- አዎ አለ.....
አባቱም:- ለምን አልጫህክም አለው..?
ሰላሁዲንም:- አቅሷን ነፆ የሚያወጣ አይጯህም አለው።
https://t.me/joinchat/Uv_qgPdMztgg-0_i