❓ለምን ሰኞ የሳምንት መጀመርያ ሆነ ?
✅በቤተ-ክርስትያን አስተምህሮ መሰረት የስነ ፍጥረት መፅሃፍን ብንመለከት እሁድ የሳምንት መነሻ እንደሆነች ይነግረናል ።
👉ታዲያ ለምንድን ነው አሁን ባለንበት ዘመን ሰኞን እንደ ሳምንት መነሻ የምናደርጋት የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም ።
⭕️ይህም የሆነበት ሁለት ምክንያቶች አሉ ።
1)ቤተ-ክርስትያናችን ብሉይ ኪዳንን ስለምታከብር እረፍት ከዐርብ ማታ ጀምሮ እስከ እሁድ ማታ እንዲሆን እንዲሆን ታዛለች ። ይህ ማለት ቅዳሜ እና እሁድን ለነፍስ ስራ እንዲሆን ማለት ነው ። ስለዚህ ቅዳሜ እና እሁድ አርፈን ሰኞ የመጀመርያ የስራ ቀን ይሆናል ። ሰኞ የመጀመርያ የስራ ቀን በመሆኑ በብዙ ሰዎች ሰኞ የሳምንቱ መጀመርያ እንደሆነ ስለተገመተ ።
2) በመዝሙረ ዳዊታችን ላይ የውዳሴ ማርያም በሰኞ ጀምሮ በእሁድ ማለቁ ነው ። ይህ ስርአት አሁን የመጣ እንጂ ቆየት ባሉ ዳዊቶች ውስጥ ውዳሴ ማርያም የሚጀምረው በእሁድ ነው ።
ምንጭ :- ባሕረ ሐሳብ (በጌታቸው ኃይሌ)