#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
አወዛጋቢውን የኬንያ መንግሥት የአየር ማረፊያ ስምምነትን ያጋለጠው ተማሪ
ስምምነቱ የኬንያውን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጆሞ ኬንያታ አስተዳደርና እድሳትን የተመለከተ ነው። በስምምነቱ መሰረት አዳኒ ግሩፕ በአውሮፕላን ማረፊያው ላይ 2 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ ያፈሳል። በምላሹም አዳኒ አለም አቀፍ ማረፊያውን ለ30 ዓመታት ያህል በሊዝ ተቆጣጥሮ ያስተዳድራል የሚል ነው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊