#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ከጦርነት ሽሽት ከቤተሰቡ ተለይቶ አስራ አንድ አገራትን ያቆራረጠው ስደተኛ ታዳጊ
ከአስር ዓመታት በፊት የተቀሰቀሰው የሶሪያ የእርስ በርስ ጦርነት የአገሪቱን ዜጎች አገራትን እንዲሰደዱ አድርጎ ኢትዮጵያን ጨምሮ እግራቸው ወደመራቸው አገር ለመሰደድ ተገደዋል። ጦርነቱ ሲነሳ ገና የስድስት ዓመት ታዳጊ የነበረው ኻሊል ከወላጆቹ ጋር ነበር ለስደት የወጣው። ኋላ ላይ ግን ከቤተሰቡ ተለይቶ የአስራ አንድ አገራትን ድንበሮች እያቆራረጠ ሰርቢያ ደርሷል። ቤተሰቡ ደግሞ ከቱርክ ሆነው በሕጋዊ መንገድ ወደ ኔዘርላንድስ በመሻገር ለመኖር የሚያስችላቸው ፈቃድ በማግኘታቸው መጨረሻ ላይ ከቤተሰቡ ጋር ለመቀላቀል ችሏል።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊