#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በትንኝ የሚተላለፈው እና መድኃኒት የሌለው ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው
ይህ ቫይረስ በትንኝ የሚተላለፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1930ዎቹ ኡጋንዳ ውስጥ የተገኘ በሽታ ነው። ቫይረሱ በአውሮፓውያኑ 1999 ነው ወደ ምዕራቡ ዓለም የገባው። በአሜሪካ በየዓመቱ ከሁለት ሺህ ባላይ አሜሪካውያን በዚህ ቫይረስ ይያዛሉ፤ 1200 የሚሆኑት ደግሞ ለሕይወት አስጊ ለሆነ በሽታ ይጋለጣል፤ 120 ሰዎች ይሞታሉ።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊