#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
የሐዘን ድባብ ያጠላባት የቤተልሔም ከተማ
እየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት የፍልስጤሟ ከተማ ቤተልሔም ዛሬ፣ ታህሳስ 16/ 2016 ዓ.ም የገና በዓል እየተከበረ ቢሆንም ሐዘን ወርሷታል።የጎርጎሮሳውያንን የዘመን አቆጣጠር ለሚከተሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዛሬ የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነው ነው።ክብረ በዓሏ በተለያዩ አገራት በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ቢሆንም ከጋዛ ጦርነት ጋር ተያይዞ በቤተልሔም ደስታ ርቆ ሐዘን ነግሷል።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊