ለተማሪዎች በሙሉ!
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት መዘጋቱ ይታወቃል በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ በአፍሪ ሄልዝ (Afrihealth) የቴሌቭዥን ጣቢያ ከሚያዚያ 5/2012 ዓ/ም ጀምሮ የሚተላለፈዉን የትምህርት ስርጭት
📍በ Nilesat/ Eutelsat E8WB
📍 Frequency: 11595 ,
📍 Polarity : Vertical,
📍 symbol rate 27500,
📍 FEC: Auto ላይ እንድትከታተሉ እየገለጽን ወላጆችም ትምህርቱ በሚሰራጭበት ሰዓት ሙሉ ድጋፍ እንድታደርጉላቸዉ እንጠይቃለን ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን Join ያድርጉ!
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🔰ሼር
ለተጨማሪ መረጃ👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
@barattootaafhttps://t.me/barattootaaf