◦ X EMPIRE ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች
〰 የሚታየው COIN ነው ወይስ PPH?
➮ ያላቹን COIN በሙሉ አሟጣቹ PROFIT አሳድጉበት ዋናው ነገር PPH ነው ብለዋል በተጨማረም የቻላችሁትን ሰው ለመጋበዝ ሞክሩ
〰 Transaction መፈፀም ግዴታ ነው ወይ ?
➮ ግዴታ ነው ወይ ለሚለው እነሱ እስካሁን ዝምታን መርጠዋል Botu ላይ ደግሞ Transaction ካልፈፀምን የ Airdropu ተካፋይ መሆን አንደማንችል ነው ሚናገረው🤯 እንደኔ ግን ያለምክንያት የጠየቁ አይመስለኝም በተለይ NFT የተቀበላችሁ transaction ብትፈፅሙ መልካም ነው ምናልባትም ተሳትፎዋችን በሱ ሊታይ ይችላል ስለዚህ ውሳኔው የእናንተ ነው Fam እኔ አሁን Risk ወሰጄ Transaction ፈፅሜያለሁ 🙌
〰 Level ስንት መድረስ አለብን ?
➮ Level አስከቻላቹት ድረስ አሳድጉት Level በራሱ የራሱ የሆነ Value ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ