----
🔴➢ የአብዱሏህ ኢብን ሙባረክ ምክር ትገርማለች በነሱ ዘመን እንኳ ድሮና ዘንድሮ ተብሏል ከሶሐባ ዘመን ለየት ብሎባቸው የኛን ግዜ ቢያገኙት ምን ይሉ ነበር... ❓
---
🔴➢በኛ ዘመን ስታጠፋ አይቶ ወንድሙን መክሮ እህቷን መክራ ማስተካከል ሳይሆን አጋጣሚውን ተጠቅሞ ማጋለጥ አሳልፎ መስጠት በጣም ይገርማል ። በኛ ዘመንኮ ወንጀል ፈልጎ ተፈላስፎ አጠጋግቶ ወንጀለኛ ብሎ ያጋልጥካል ። ወንጀል ስትሰራማ ካገኘህ ተሳካለት ...።
-----
🔴➢በድብቅ መምከር ቢለምድብን አጅርም እናገኛለን የኛም አይብ ይደበቅልናል ።
------
🔴➢https://t.me/AbuNamuse
----
🔴➢https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro