. ✍ ገጠመኝ
ልጁ በሀራም መንገድ የተዋወቃትን ልጅ
በአካል ሊገናኙ ተቀጣጠሩ
እሷም ከሊላ ሴት ጓደኛዋ ሆና መጣች
ሲገናኙ ለቀጠራት ልጅ ተነስቶ ጨበጣት
ጓደኛዋም ልትጨብጠው እጇን ዘረጋችለት
እሱም በልበ ሙሉነት ያለውን እውቀት በመጠቀም
እንዲህ አላት
< አጅ ነቢ ሴት አልጨብጥም >
ከእንደዚህ አይነቱ ደዩስ ይሰውራችሁ
አኺ ጎንበስ ብለህ ተማር ከእንደዚህ
አይነት ውርደት ትድን ዘንድ
ስለ አንድ መሥአላ ግማሽ እውቀት አትያዝ
አጅነቢ ሴት አልጨብጥም ለማለት መጀመሪያው ሀራም ግንኙነት አትጀምር
ይገርመኛል አንዳንዶች ሁለቱም ሊጋቡ ስለተስማሙ
ሁሉም ነገር ሀላል ይመሥላቸዋ
መደዋወሉም መገናኘቱም ዝሙቱ መሥራቱም እንደ ተራ ነገር ይቆጥሩታል
ግን መጨረሻ ፀፀትን ብቻ ነው የምታተርፉት ምክንያቱም የዘራኸውን ነው የምታጭደው።
ኮፒ
ልጁ በሀራም መንገድ የተዋወቃትን ልጅ
በአካል ሊገናኙ ተቀጣጠሩ
እሷም ከሊላ ሴት ጓደኛዋ ሆና መጣች
ሲገናኙ ለቀጠራት ልጅ ተነስቶ ጨበጣት
ጓደኛዋም ልትጨብጠው እጇን ዘረጋችለት
እሱም በልበ ሙሉነት ያለውን እውቀት በመጠቀም
እንዲህ አላት
< አጅ ነቢ ሴት አልጨብጥም >
ከእንደዚህ አይነቱ ደዩስ ይሰውራችሁ
አኺ ጎንበስ ብለህ ተማር ከእንደዚህ
አይነት ውርደት ትድን ዘንድ
ስለ አንድ መሥአላ ግማሽ እውቀት አትያዝ
አጅነቢ ሴት አልጨብጥም ለማለት መጀመሪያው ሀራም ግንኙነት አትጀምር
ይገርመኛል አንዳንዶች ሁለቱም ሊጋቡ ስለተስማሙ
ሁሉም ነገር ሀላል ይመሥላቸዋ
መደዋወሉም መገናኘቱም ዝሙቱ መሥራቱም እንደ ተራ ነገር ይቆጥሩታል
ግን መጨረሻ ፀፀትን ብቻ ነው የምታተርፉት ምክንያቱም የዘራኸውን ነው የምታጭደው።
ኮፒ