ታለቅ የምስራች
📢ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
🕌🕌 🕌 ውድና የተከበራቹህ የሱና እህት ወንድሞች የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሰለፊይ ተማሪዎች የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም የፊታችን ሀሙስ ተህሰስ ቀን 17/4/2017 EC ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ስለሆነም ይህ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንደያመልጥዎ በሁኑ ራሰችን አዘጋጅተን ለሌሎች እናስታውስ
🍍
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🚦ቦታ :-⬇️⬇️⬇️⬇️
✅ 🎤የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዳችን
✅🎤 ተወዳጁ ኡስታዝ ኢዘዲን (ሀፊዘሁሏህ)
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
🍍🍍🍍🍍🍍🍒🍒🍒
✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ (online)
ሰዓት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
📡ይህንን የዳዕዋ ፕሮግራሙ ለመከታተል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📱 https://t.me/welkiteunver
📱 https://t.me/welkiteunver
ይጫኑ
✅ ሼር እና አድ በማድረግ ወደ ኸይር ስራ እናመላክት ለኸይርም ስራ ሰበብ እንሁን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር