ማስታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የማትሪክ ፎርም ከ 08/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተሞላ ስለሆነ ማንኛውም ተማሪ ከፍል ውስጥ መገኘት አለበት፡፡ክፍል ውስጥ ባለመገኘት እና ፎርም ሳትሞሉ ቢያልፋችሁ ት/ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡