ቀን 11/4/2017
ለት/ቤታችን ተማሪዋች በሙሉ:-
ሰኞ በቀን 14/4/2017 ከ9-12 ክፍል ሂሳብ ፈተና በ1ኛ ክፍለ-ጊዜ ስለሚሰጥ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳወቅን ከ2:30 በኃላ የሚመጣ ተማሪ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ