ከሁሉ በማስቀደም የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላቹ!
በምትችሉት ሁሉ ለደገፋቹን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ።
-2B G+10 የሆነ ህንፃችን መሰረቱና ቤዝመንቱ አልቆ ለሚቀጥለው ማክሰኞ አራተኛ ወለል ለመሙላት በዝግጅት ላይ እንገኛለን። ለዚህ በጎ ፈቃዳቹ ደግሞ ምስጋናችን የላቀ ነው። ስራው የሁላችን እንደመሆኑ መጠን ቀጣይ ስራዎችን በጸሎት፣ በሀሳብ፣ በገንዘብ፣ በጉልበት...በቻላችሁት ሁሉ አብራችሁን እንድትሰሩ በትህችና እንጠይቃለን።
ኑና የእግዚአብሄርን ስራ እንስራ!
እኛ ባርያዎቹ ተነስተን እንሰራለን የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል ነህ 2:20