🔻ከዚህም በመቀጠል በአድሚኖቻችን ተጠንቶ ጥሩ አቅም ያለው Airdrop ተፈልጎ በዚሁ ቻናል ላይ Post ይደረጋል።
🔻Post የምናደርገው ሊንክ እና የAirdrop አሰራር ሲሆን ሊንክ ማለት ደግሞ ያንን Airdrop ወደምንሰራበት ቦታ የሚያደርሰን ነገር ሲሆን የAirdroፑን አሰራር ደግሞ በቪዲዮ ታግዞ Post ይደረጋል።
🔻ከእናንተ የሚጠበቀው ነገር እኛ በእራሳችን መስፈርት ተጠንቶ ምርጥ ያልነውን Airdrop ላይ አስተያየት ካላቹ ወይም እንዲብራራ የምትፈልጉት ነገር Comment ላይ በመፃፍ ቀጥታ ባስቀመጥነው ሊንክ በመሔድ መስራት ብቻ ነው።
🔻በየጊዜው በአድሚኖች በኩል የሚደረግ Giveaway ወይም ስጦታ ይኖራል። ጥያቄ በመጠየቅ ወይም በተለያዩ መስፈርቶች ለቻናላችን ቤተሰቦች የተለያዩ Giveaway ይሰጣል።
@Ethiocrypto2213