ስለ blum ያመጣው አዲስ ነገር ላካፍላቹ
🔸አሁን በመጣው የblum ጨዋታ ውስጥ የblum Point እና Dogs በመጫወት ማግኘት ትችላላቹ። አንድ Dogs Tap ስታደርጉ 5 Dogs ይሰጣቹኋል ። ይህ ማለት 1.400 Dogs ስትሰበሰቡ አሁን ባለው ዋጋ 1$ ማለት ነው።
🔸Blum ገና ካሁኑ አሪፍ ዋጋ እንዳለው አዲሱን Update ማሳያ ይመስለኛል።🥳
🔸በአሁን ጊዜ አንዳንድ ተጠቃሚዎች አዲሱን Update ላይመጣላቹ ይችላል ግን መምጣቱ ስለማይቀር ተረጋግታቹ ጠብቁ።
🔸ስለ አዱሱ ዝማኔ ምን ትላላቹ ሀሳባቹሁን አስቀምጡልን።
@ethiocrypto2213