🦋𝗖𝗼𝗼𝗹 𝗚𝗶𝗿𝗹𝘀💃🏻™


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


I hv so many responsibilities and I handle it on my own🫧 I carry so much shit on ma back with no complaints. Im a strong 𝗪𝗢𝗠𝗔𝗡 Im gone get the job done every time! Reguardless . . .✨🤎
🦋 @girls_profile_pic 🦋𝗝𝗢𝗜𝗡

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🙏🏽ተስዬ ነበር ቁሜ ተንበርክኬ ግን ትቼዋለሁ በቃ አይደለህም ልኬ ካንተ የተሻለ ሰቶኛል አምላኬ😎🦋𝐂ᴏᴏʟ 𝐆ɪʀʟ💃🏻™

1.7k 1 17 1 116




3.8k 0 19 1 116

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወይ እንዲ ሂዱ😂😌😎
🦋𝐂ᴏᴏʟ 𝐆ɪʀʟ💃🏻™




Репост из: ሴታሴት_Power
ስለ One Stop Centre ታውቂያለሽ?

የመደፈርና አካል ጉዳት የደረሰባት ሴት የተቀናጀ የህክምና፡ የህግ፡ የስነልቦና ምክር፡ የምታገኝበት መአከል ነው።

ይሄንን በ Instagram, Facebook, TikTok እና የተለያዩ የማህበራዊ ገፆችሽ ላይ በማሰራጨት ለእህትሽ አድርሽልን።

#16_days_of_activism🇪🇹 #የ16ቱ_ቀናት_ፀረ_ፆታዊ_ጥቃት_ዘመቻ #ሴታሴት #ፊሽካዬ_ድምፄ



3.8k 0 21 1 139


4.2k 0 13 2 107



Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🤕መድፈር ማለት💔

🦋Cool girls❤️‍🔥

6.5k 0 25 4 137


6.9k 0 20 1 112

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጭን🍑ቅላትን እንጂ ቅን😇🧠 ጭላትን መርጦ🧐የሚያይ ስለጠፋ ይኸው በኛ ዘመን⏳ እንዳለ መታደል ገላ እየነገሰ ዓዕምሮ ተገፋ🤷🏽‍♀😭።🦋𝐂ᴏᴏʟ 𝐆ɪʀʟ💃🏻™

6.3k 0 19 2 109

🎀የኔ ሴት👸🏽

ዶሮን🐓 ቢያማት🤕 በሬ ተሳሉላት🐂😏😂

⏳ጊዜ ለሚፈታው ችግር ነገን የሚያበላሽ ዋጋ አትክፈይ😌🦋𝐂ᴏᴏʟ 𝐆ɪʀʟ💃🏻™

5.6k 0 22 2 101

💔ይቆጨኝ ነበረ 🖤

ከፍቅርክ ከፍታ ላፍቃሪ ከራቀው
ኩራት ከውበት 😎ጋር ከተደባለቀው
ከሚታየው ርቆ የዝናህ ቅርንጫፍ
ከጥላቻህ አናት ከመፈቀርህ ጫፍ
              አላፈቅርም ብለህ
             አልወድሽም ብለህ
       እንኩዋን ገፈተርከው
         እንኩዋን መሬት ጣልከው
እንኩዋንም ባንተ እጅ ልቤ ተሰበረ💔
ባይሆንማ ኖሮ አሁን የሆንኩትን ውዱን ማንነቴን👸🏽እንዴት አገኘው ነበር እኔ ልሙት ውዴ አንተ ፍቅሬን ገፍት ሌላ ሴት ስታገኝ እኔ በምላሹ እራሴን 😌ባላገኝ ይቆጨኝ ነበረ
💃🏽

🦋Cool girls❤️‍🔥



5.6k 0 21 1 126

🫵🏽እሱን_ተይው ..... 🙅🏽‍♀

ስትወጅው❤️‍🩹ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ🏃🏽🚶🏽‍♀
ስትጠጊው ካልተጠጋ🧍🏽🚶🏽‍♀
ስለፍቅር🥹 ካላወጋ🫶🏽
   
      አይሆንሽም እሱን ተይው🙅🏽‍♀
      አትድከሚ 🤕ላታገኚው🤷🏽‍♀
      ❤️‍🔥ማፍቀርሽን እያወቀ
      በፍቅራችሁ ካልፀደቀ😕

☺️በቃልሽ ላይ ካላመነ🤷🏽‍♀
ጥርጣሬ ከሰፈነ😏
በመውደድሽ እየኮራ😎
የውሸት ፍቅር 😍ከሚሰራ
🤍ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው🤍
🙂ላንች ላይሆን 👸🏽

🦋𝐂ᴏᴏʟ 𝐆ɪʀʟ💃🏻™

5.8k 0 53 1 143

Feminism forever girlies 💞





5.3k 0 16 6 204


5.5k 0 37 1 147
Показано 20 последних публикаций.