Репост из: ETHIOPIA FMoH
ለኮሮና ቫይረስ/ COVID-19 ከአዲስ አበባ እና ከአዳማ ናሙናቸው ከተሰበሰበ 641 ሰዎች 470 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል። የቀሪዎቹ 171 ሰዎች ደግሞ ምርመራቸው በሂደት ላይ በመሆኑ ውጤታቸው እንደ ደረሰ እናሳውቃለን።
@EthiopiaFMoH
@EthiopiaFMoH