የፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ...
የ2011 ትምህርት ዘመን የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ማስፈፀሚያ የንቅናቄ ዕቅድ ረቂቅ ሠነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ የመፈተኛ ጊዜውን የወሰነ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ሆኖም በዛሬው ዕለት የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኮማንድ ፖስት ባደረገው ስብሰባ ከኢድ በዓል ጋር በተያያዘ በጥልቀት ተወያይቶ
1ኛ .የ10ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ሰኔ 3፣4 እና 5/2011 ዓ.ም. ፤
2ኛ.የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ሰኔ 6፣7፣10፣እና 11/2011ዓ.ም.፤ሲሆን
3ኛ. የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 12፣13 እና 14/2011ዓ.ም. ለአስተዳደራዊ አመቺነት ሲባል የተቀየረ መሆኑን እየገለፅን ኮማንድ ፖስቱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከህብረተሰቡ ጥያቄ በተጨማሪም ፈተና ተፈታኞችና ፈታኞች ከበዓሉ ዝግጅት ጋር በተያያዘ ከቦታ ቦታ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታ ለመፍጠርና የፈተናውን ሂደት የተሳካ ለማድረግ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል፡፡
Via ትምህርት ሚኒስቴር
@bad_at_usernames @Feta_zone