ዛሬ ስለአንድሮይድ በጥቂቱ እናያለን።
🔰android ማለት በአሁን ሰዓት በጣም ምርጥና ተወዳጅ የOS/Operating System አይነት ነው!
🔰ይህንን ሲስተም ከሚጠቀሙ ታዋቂ ስልኮች በጥቂቱ
👉SAMSUNG
👉HUWAWEI
👉ONEPLUS
👉NOKIA
👉HTC
👉XIAOMI
👉TECNO
👉SONY
👉LG...........etc
| የስልካችሁን ሶፍትዌር Version ለማየት Setting >> About device >> Android Version ላይ ማየት ትችላላችሁ |
🔰1:ALPHA(አልፋ)የመጀመሪያ
የተለቀቀበት አመት:23/09/2008 የversion ቁጥር:android 1.0
🔰2:BETA(ቤታ)ሁለተኛ
የተለቀቀበት አመት:09/02/2009
የversion ቁጥር:android 1.1
🔰3:CUP CAKE(ካፕ ኬክ)ዘቢብ(ቆርኪ)
የተለቀቀበት አመት:27/04/2009
የversion ቁጥር:android 1,4
🔰4:DONUT(ዶናት)
የተለቀቀበት አመት:15/09/2009
የversion ቁጥር:android 1.6
🔰5:ECLAIR(ኤክላር)
የተለቀቀበት አመት:26/10/2009
የversion ቁጥር:android 2.0/2.1
🔰6:FROYO(ፍሮዮ)አይስክሬም
የተለቀቀበት አመት:20/05/2010
የversion ቁጥር:android 2.2/2.2.3
🔰7:GINGERBREAD(ጂንጀርብሬድ)
የዝንጅብል ዳቦ
የተለቀቀበት አመት:06/12/2010
የversion ቁጥር:android 2.3/2.3.7
🔰8:HONEYCOMB(ሀኒ ኮምብ)የማር እሸት
የተለቀቀበት አመት:22/02/2011
የversion ቁጥር:android 3.0/3.2
🔰9:ICE CREAM SANDWICH(አይስክሬም ሳንድዊች)
የተለቀቀበት አመት:18/10/2011
የversion ቁጥር:android 4.0
🔰10:JELLY BEAN(ጄሊ ቢን)
የተለቀቀበት አመት:09/07/2012
የversion ቁጥር:android 4.1
🔰11:KITKAT(ኪትካት)የቸኮሌት ብራንድ
የተለቀቀበት አመት:31/10/2013
የversion ቁጥር:android 4.4
🔰12:LOLLIPOP(ላሊፓፕ)የከረሜላ አይነት
የተለቀቀበት አመት:12/11/2014
የversion ቁጥር:5.0
🔰13:MARSHMALLOW(ማርሽሜሎ)
የተለቀቀበት አመት:05/10/2015
የversion ቁጥር:6.0
🔰13:NOUGAT(ኖጋት)
የተለቀቀበት አመት:22/08/2016
የversion ቁጥር:7.0
🔰14:OREO ኦሪዮ(የብስኩት አይነት)
የተለቀቀበት አመት:23/09/2018
የversion ቁጥር :android 8.1
🔰14:Pie ፒ
የተለቀቀበት አመት:October 17 2018 (በቅርቡ )
የversion ቁጥር :android 9.0
🔰 ማስታወሻ 🔰
⚡የስልካችን ቨርዢን በጨመረ ቁጥር
በጣም አዳዲስ አፖችና ጌሞች የመጠቀም እድላችን የሰፋ ነው
⚡ ከነዚህ ውስጥ በአሁን ሰዓት አሪፍ የሚባሉት ከ6.0 በላይ ያሉት ናቸው
⚡ ከሶስተኛው ስሪት ጀምሮ ያሉት ስሞች በጣፋጭ ምግቦች ስም የተሰየሙ ናቸው
⚡ ሌላው የሚገርመው ነገር ከ1 ጀምሮ ያሉት በአልፋቤት ቅደም ተከተል ነው የተሰየሙት A,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M,N,O,P...
🙏ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን
📢
@FikaTech🙋♂
@FikaKuma