#ወዳጄ_ልብ_በለህ_ስማኝ ከተመታህ ሆስፒታል.🤕 ከመታህ ፖሊስ ጣቢያ የምትገባው አንተ ነህ። እነሱ በተደላደለ ቦታ ላይ ተቀምጠው የፈለጉትን እየበሉ የወደዱትን እየለበሱ ይኖራሉ፤ ምንም የማያውቀው ንፁህ የደሃ ልጅ ህይወት ያልፋል።
#ስለዚህ_ወገኔ ከነመፈጠርህ ለማያውቅህ ፓለቲከኛ ብለህ የምታውቀው አብሮ አደግ ጓደኛህ ላይ እጅህን አታንሳ።
......
#ፈጣሪ_እናት_ሀገራችንን_ሰላም_ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
..,,,
@For_Funny @For_Funny
@For_Funny @For_Funny
#ስለዚህ_ወገኔ ከነመፈጠርህ ለማያውቅህ ፓለቲከኛ ብለህ የምታውቀው አብሮ አደግ ጓደኛህ ላይ እጅህን አታንሳ።
......
#ፈጣሪ_እናት_ሀገራችንን_ሰላም_ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
..,,,
@For_Funny @For_Funny
@For_Funny @For_Funny