ሰላም ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ ተፈትናችሁ ውጤት በመጠበቅ ላይ ለምትገኙ
ሰሞኑን ከ2016 ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን::
እስካሁን የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ዉጤት መች እንደሚገለፅ በይፋ የተባለ ነገር የለም::እናም ተማሪዎች ከሐሰተኛ መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ትክክለኛዉን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንላለን::
ትክክለኛ መረጃ ሲወጣ እኛም በፍጥነት ምናደርሳችሁ ይሆናል
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት👇👇👇👇👇👇👇
JOIN: @Freshmanprepare