Репост из: 😐Broken Hearts💔🥺💔
❗️❗️❗️ትኩረት❗️❗️❗️
ልብ እንበል❗️ ዛሬ በ DR.Lia tadesse ሪፖርት የተደረጉት ሟቾች ሁለቱም የ Covid19 ቫይረስ እንዳለባቸው የተረጋገጠው ሕይወታቸው ካለፈ በኋላ ለአስከሬን ምርመራ ወደ ሆስፒታል ተወስደው ነው❗️
ሁለቱም ግለሰቦች በሕይወት እያሉ ቫይረሱ እንዳለባቸው አልታወቀም ነበር፡፡ ታምመው በነበሩበት ጊዜ ሊጠይቋቸው የሄዱ ሰዎች,ዘመድ አዝማድ,ቤተሰብ,ጎረቤቶች, አልያም የአካባቢው ነዋሪዎች ንክኪ ሊኖራቸው ይችል ይሆናል።
ከዛሬው ሪፖርት የምንገነዘበው ቫይረሱ በማኅበረሰቡ ውስጥ እንደተስፋፋ እና ወደ ሆስፒታል ሳይመጡ እና ቫይረሱ እንዳለባቸው ሳይታወቅ ሕይወታቸአ ያለፉ ሰዎች መኖራቸውን ነው፡፡
በመሆኑም ለራሳችን እና ለምንወዳቸው ሰዎች ስንል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እና የበሽታው ምልክት በምናይበት ጊዜም አልያም በበሽታው የተጠቃ ሰው እንዳለ በምናረጋግጥበት ጊዜ ለጤና ኢኒስቲቲዩቱ በመደወል እና በማሳወቅ ራሳችንን እና የምንወዳቸውን ሁሉ በመጠበቅ ኃላፊነታችንን እንወጣ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🛑 ር ቀ ታ ች ን ን እ ን ጠ ብ ቅ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🏘 አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ከቤት አንውጣ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🤲 እጃችንን በሚገባ እንታጠብ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
😷 ትክክለኛ የፊት መሸፈኛ እንጠቀም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🙏 መልዕክቱን በማጋራት ግንዛቤ እንፍጠር 🙏