#Day_5
#strategy_1
መልካም እረኛና በር
አምላክ በስጋ ተገልጦ መሬት ሲመላለስ እራሱን ከገለጠባቸው ምሳሌዎች መሀል፦ መልካም እረኛ እና በር ናቸው። የሁለቱም ምሳሌዎች መሰረታዊ አላማ መንጋዎቹን መጠበቅ ነው ። እንዳይጠፋ፣እንዳይባዝኑ ና በጎቹን የሚጠብቅበትን መንገድ በምሳሌ አስረድቶናል።ነፍሱን ስለ በጎቹ የሚሰጥ መልካም እረኛ፣ ለእረኛው ካልሆነ ማይከፈት አስተማማኝ በር እየሱስ ነዉ።
መልካም እረኛና በር ኢየሱስ ነው!
Contact mentor
👇👇👇👇👇👇👇
@flybet_2
በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች ለማንበብና ለመላክ እዚህ ይጫኑ!
👉 English
👉 ትግረኛ
👉 Afan_Oromo
👉 Arabic
በዚህ ደግሞ ስለ ወንጌል የሚናገር ተከታታይ ፅሁፍ ባለቸው Photo-ኦች እና ፅሁፎች Telegram, Facebook & Instagram stroy እናደርጋለን ።
#share_to_others and
Join us on :
Telegram: @HUfellow
FACEBOOK | TIKTOK
INSTAGRAM | YOUTUBE
#Digital_Gospel_Week
Next Strategy: Sharing Continuous post
@Hufellow
@GCMHAWASSA
#Jesus_Is_Way
#Digital_Gospel_Week
#HOREB_DS