💎Ibnu ALHAMDU Chanal💎🇵🇸🇵🇸


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በአላህ ፍቃድ
ትምህርቶች ፣ ዳዕዋዎች ፣ የተለያዩ ቃሪዖች ፣ ደርሶች ፣ አጫጭር ቁርዓኖች እና የተለያዩ ከኢስላምና ከሙስሊሞች ጋር የሚገናኙ ነገራቶች የሚለቀቅበት ቻናል
ወደ ግሩፑ ግሩፑ በመግባት መወያየት ይቻላል https://t.me/+ekPpJghe39tmM2Y8
ሀሳብና አስተያየት ያለው ካለ እንዲሁም የተለያዩ ቃሪዖችን ሚፈልግ በ @Iteqillahnefsi ላይ ያሳውቀኝ

ጀዛኩሏሁ ኸይር

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из:
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ISLAMIC ቻናል ብቻ 
wave ጀምሬያለሁ እና ▼▼
ከ 300+
.
እስከ
20k
መሆን አለበት
በተለያየ folder❄
      
👉
@selluhi


Репост из: Qualitymovbot
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔
 
...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More

ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇

Wave - @islamic_waver


Репост из: AL~QUR'AN ™{ القرآن }
'https://t.me/addlist/7Oeu-8gmrZMzNzc8' rel='nofollow'>አሰላሙ አለይኩም ውድ
የቻናላችን ቤተሰቦች
ተጨማሪ ኢስላማዊ ቻናሎችን ለማግኘት
ከታች ያለውን #ልብ_ይጫኑት
.
.
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑

Go Click the Heart 😱😱

  ዌቭ ኢስላሚክ ብቻ ‼
   
    ➕ 𝑨𝑫𝑫 𝒀𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳➕
Wave center《
@Selluhi


ዘግይቶ ወደ ጀማዐ ሶላት የሚቀላቀል ሰው
~
1- ወደ ሶላቱ ሲገባ ተረጋግቶ እንጂ እየተዋከበ መምጣት የለበትም። ኢማሙን ሩኩዕ ላይ ቢያየው እንኳ መሮጥ የለበትም።
2- የተጀመረ ሶፍ ሳይሞላ ጥሎ ለብቻው መቆም ወይም አዲስ መጀመር የለበትም።
3- እንደደረሰ ኢማሙን ባለበት ሁኔታ ሊከተለው ይገባል። እንጂ ሶፍ ላይ ቆሞ ኢማሙ እስከሚቆም ወይም ለተሸሁድ እስከሚቀመጥ መጠበቅ የለበትም። ሩኩዕ ላይም ይሁን ሱጁድ ላይም፣ ተሸሁድ ላይም ቢሆን ይከተለው።
4- ኢማሙን መከተል ከመጀመሩ በፊት ወደ ሶላት መግቢያ የሆነውን ተክቢረተል ኢሕራም ሊዘነጋ አይገባም። ያለ ተክቢረተል ኢሕራም ሶላት ውስጥ እንደገባ አይቆጠርምና። ተክቢረተል ኢሕራም ቆመን ነው ማለት ያለብን። እየወረድን፣ እየተንቀሳቀስን አይደለም።
5- ኢማሙን ቆሞ ካላገኘው ከተክቢረተል ኢሕራም ቀጥሎ የሚቀራውን የመክፈቻ ዱዓእ አይቀራም። (ለምሳሌ
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، وَتَبَارَكَ اسْمُكَ وَتَعَالَى جَدُّكَ، وَلَا إِلَهَ غَيْرَكَ)
የመክፈቻ ዱዓእ ቦታው ቂያም (መቆም) ላይ ነው። ተክቢራ ካደረገ ጀምሮ ኢማሙን መከተል ግዴታው ነው። ስለዚህ ኢማሙ ቂያም ላይ ካልሆነ ግዴታ ባልሆነ ነገር ኢማሙን ከመከተል ሊዘናጋ አይገባውም።
6- ኢማሙን ሩኩዕ ላይ ከደረሰበት ሙሉ ረከዐውን እንዳገኘ ይቁጠረው። ነብዩ ﷺ እያሰገዱ ሩኩዕ ላይ እያሉ ሶሐቢዩ አቡ በክረህ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ደረሰ። ሶፍ ሳይደርስ ኢሕራም አድርጎ ከዚያም ሩኩዕ በማድረግ ፈጥኖ ከሶፉ ተቀላቀለ። ነብዩ ﷺ ሶላት ካጠናቀቁ በኋላ "አላህ ጉጉትን ይጨምርልህ። ግን እንዳይደገምህ" አሉት። "እንዳይደገምህ" ያሉት መፍጠኑን ነው። እንጂ ሩኩዕ ላይ የደረሰበትን "ስለማይቆጠር ተነስና አንድ ረከዐ ጨምር" አላሉትም። ሩኩዕ ላይ መድረስ የማይቆጠር ቢሆን ኖሮ አንድ ረከዐ እንዲጨምር ያዙት ነበር። ልብ በሉ! አቡበክራ የፈጠነው ሩኩዕ ላይ ለመድረስ ነው።  ሩኩዕ ላይ መድረስ የማይቆጠር ቢሆን ኖሮ አቡ በክራ ሩኩዑን ለማግኘት ባልተቻኮለ ነበር። ይሄ ተግባሩ ሶሐቦች ዘንድ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለውን ግንዛቤ ያሳየናል።
በነገራችን ላይ ሩኩዕ ላይ ሲደርሱ ሙሉ ረከዐ አድርጎ ማሰብ ከሌሎችም ብዙ ሶሐቦች ተገኝቷል። እንዲያውም በዚህ ጉዳይ ላይ ሰለፎች ዘንድ ልዩነት የለም ይላሉ ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁላህ።
7- ያለፈው ረከዐ ካለ ኢማሙ ሳያሰላምት በፊት የጎደለውን ለመሙላት እንዳይነሳ። ይልቁንም ኢማሙ ማሰላመቱን ካረጋገጠ በኋላ ተነስቶ የጎደለውን ይሙላ።
8- ያለፈው ረከዐ ካለ ከኢማሙ ጋር ያገኘው ለሱ የመጀመሪያው ነው። ለምሳሌ ሶላቱ ዒሻእ ቢሆንና ኢማሙን 4ኛ ረከዐ ላይ ቢያገኘው ለሱ የመጀመሪያ ረከዐው ነው። ስለዚህ ኢማሙ ሲያሰላምት የሚነሳበት ረከዐ ለሱ 2ኛው እንጂ የመጀመሪያ ረከዐው አይሆንም። ስለሆነም በዚህ በ2ኛ ረከዐው ላይ ለተሸሁድ ይቀመጣል ማለት ነው። ሌሎቹንም በዚሁ መልኩ ይፈፅማል።
9- ሌሎች እንደሱው ያለፋቸው ሰዎች ከሌሉ ድምፅ ከፍ በሚደረግባቸው የመጀመሪያ ረከዐዎች ላይ ድምፁን ከፍ አድርጎ ይቅራ። ሌሎች ያለፋቸው ኖረው ሁሉም ድምፃቸውን ከፍ ቢያደርጉ የሚረባበሹ ከሆነ ድምፁን ዝቅ አድርጎ ይቀራል።
=
©️ Ibnu munewor

@IbnuAlhamdu
@IbnuAlhamdu


Репост из: Qualitymovbot
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔
 
...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More

ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇

Wave - @islamic_waver


Репост из: ዙልቢጃደይን የሙስሊም ወጣቶች ጀመዐ
ሶላት አለን-ነብይ የማውረድ ትሩፋት

قال صلى الله عليه وسلم « مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلاَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا »

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘መን ሶላ ዓለየ ሶላተን ሶለልሏሁ ዐለይሂ ቢሃ ዐሸራ’ ‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል››

وقال صلى الله عليه وسلم : « لاَ تَجْعَلُوْا قَبْرِي عِيْدًا وَصَلُّوْا عَلَيَّ؛ فَإِنَّ صَلاَتَكَ تَبْلُغُنِي حَيْثُ كُنْتُمْ »

ሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት: ‘‹‹መቃብሬን የባዕል ማዕከል አታድርጉት ፡፡በኔ ላይም ሶለዋት አውርዱ፡፡ የትም ሆናቸሁ ሶለዋት ብታወርዱ ይደርሰኛል፡፡›› ’

وقال صلى الله عليه وسلم : « الْبَخِيْلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ »

እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡-‹‹ስስታም ማለት ከርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡፡››’

وقال صلى الله عليه وسلم : « إِنَّ لِلَّهِ مَلاَئِكَةً سَيَّاحِيْنَ فِي اْلأَرْضِ يُبَلِّغُوْنِي مِنْ أُمَّتِي السَّلاَمَ »

እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል: “ለአላህ ተጓዥ መላኢኮች አሉት፡፡ ምድር ላይ ከኡመቴ የሚላክልኝን ሰላምታ ለኔ ያደርሳሉ፡፡”

وقال صلى الله عليه وسلم : « مَا مِنْ أَحَدٍ يُسَلِّمُ عَلَيَّ إِلاَّ رَدَّ اللهُ عَلَيَّ رُوْحِيَ حَتَّى أَرُدَّ عَلَيْهِ السَّلاَمَ »

ነብዩ(ለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡: “አንድ ሰው ሰላምታ ሲልክልኝ አላህ ነፍስ ይዝራብኝና ምላሽ እሰጠዋለሁ፡፡.”

☪️اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪️
🌸 منهاج السلف الصالح🌸
📚القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة📚
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 31 ]
በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»

https://t.me/Zulbijadeinjemea


ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ተማሪዎችም ነገ ሰኞ ነው በጊዜ ተኙ
hh


Репост из: ዙልቢጃደይን የሙስሊም ወጣቶች ጀመዐ
🌾 فضلُ يوم الجمعةِ 
🌾የጁምዓ እለት ትሩፋት

⚂የጁምዓ እለት የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው።


የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
📚صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع -  رقم: (1098)

የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
📚السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566

የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
📚صحيح الجامع 
الألباني حسن - رقم: 1209

የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።
 ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
♂አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።
♂በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው።
📚حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره

የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።

  ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እናፅዳ።
¹📚صحيح مسلم - رقم: (233)
²📚الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)

ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ ቀን ነው።

ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም። 

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
📚صحيح مسلم - رقم: (2178)

ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
📚صحيح البخاري - رقم: (882)

⚅በተጨማሪም የጁምዓ እለት የማንንም ክብርና መብት የማንጥስበት፣ ከውስጥም ከውጭም በወሬም ሆነ በሌላ ጉዳይ ሰውን እንዳንረብሽ የተከለከልንበት ልዩ ቀን ነው። ይህንንም ለዒባዳ ብለን መስጂድ እንኳን መጥተን ክፍት ቦታ ፍለጋ ከሰው ትከሻ ላይ እየተረማመድን እንዳንሄድ ከልክለውናል። ኢማሙ ኹጥባ ላይ ሳሉ ምንም አይነት ቃል ትንፍሽ እንዳንል ተከልክለናል። ጣቶቻችንን ከመሰባበርም ሆነ ልብሶቻችንን ሆነ ሌላ ነገር አየነካካን እንዳንጫወት ተከልክለናል።

ማንኛውም ሰው በጁምዓ እለት ወደ መስጂድ ሲመጣ ክፍት ቦታ ከፊትለፊቱም ሆነ ከጎኑ ክፍተት እንዳይኖር ወደፊት መጠጋትን የመሰለ እንደገባ በማመቻቸት መቀመጥ አለበት። ምክንያቱም ከኋላ የሚመጡት ቦታ ፍለጋ ስህተት እንዳይፈፅሙና ክብሩንም እንዳይነኩ ይረዳልና። በመሰረቱ ቦታ ፍለጋ ከሰው ትከሻ ላይ መረማመድ ተከልክለናል። ኢማሙ ኹጥባ ላይ ሳሉ ምንም አይነት ቃል ትንፍሽ እንዳንልም ተከልክለናል። ጣቶቻችንን ከመሰባበርም ሆነ ልብሶቻችንን ሆነ ሌላ ነገር አየነካካን እንዳንጫወትም ተከልክለናል።
ባጠቃላይ
የሰው ትከሻ አትርገጥ~እንዳትወራገጥ
አርፈህ ተቀመጥ~በፀጥታ አድምጥ
        ለጌታህ እጅ ስጥ
 
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

https://t.me/Zulbijadeinjemea
https://t.me/Zulbijadeinjemea


"ኑህ ጌታውን በተጣራ ጊዜ"
"አዩብ ጌታውን በተጣራ ጊዜ "
"ዘከሪያ ጌታውን በተጣራ ጊዜ"

መዳኛህ ወደ ጌታህ በመጣራትህ ነው መሆኑን ትመለከታለህ ።
እጆችህን ከፍ በማድረግህ
ሁኔታህን ወደ አላህ በማስጠጋትህ ከሁለት አለም ኪሳራ ትድናለህ ።

"ነገሬን ወደ አላህ አስጠጋለሁ አላህም ባሪያወቹን ተመልካች ነው "




🔖 አህባቢ ነገ ሐሙስ ነው መፆም አንርሳ ባረከሏሁ ፊኩም ለሌሎችም አስታ

@IbnuAlhamdu


ልፋትህና ጥረትህ ከማንም በላይ ነው፤ ግን ስኬት ርቆሃል⁉️
ዓይንህ እያዬ ቀስ በቀስ ሃብትና ስኬት እየሸሸህ ነው? አግኝተህ ወደማጣት እያመራህ ነው?…

እንግዳውስ ወደ ራስህ ተመልከት።

ኢብኑ ዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ፦
«ወንጀል በሰው ልጅና በስኬቱ መካከል ግርዶሽ ይሆናል። (ወንጀለኛ ሰው) ለስኬት አይታጭም፣ ዱዓው ተቀባይነት የለውም!»

[ሸርሑ-ል-ዋሲጢያህ: 321]

||


😊የፈትዋ ፈገግታ

   ღ¸.✻´`✻.¸¸ღአንድ ወጣት ለሸይኽ ሙሐመድ አል-ዐሪፊ ቀጥታ በሚተላለፍ ዝግጅት ከደወለላቸው በኋላ አንዲት ልጅ እንደወደደና ፈጽሞ ከልቡ ልትወጣ እንዳልቻለች በመግለጽ ምክር ይለግሱት ዘንድ ይጠይቃቸዋል።

ሸይኹ እርዳታውን እንዲለግሰው አላህን እንዲማጸንና ዱዓም እንዲያበዛ ይመክሩታል። ወጣቱ ግን ይህን ልቡን ያጠቃውን የልጅቷን ፍቅር የሚያላቅቀው የተለየ ዱዓ ይኖር እንደሆን ይጠይቃቸዋል። በዚህ ጊዜ ሸይኹ “አልላሁም ኢጅዐል ፊ ቀልቢ ኑራ፣ ወጅዐል ፊ በሶሪ ኑራ … አላህ ሆይ! በልቤ ላይ ኑር አድርግልኝ፣ በዓይኖቼም ላይ፣ …” እያሉ ይህን ዱዓ እንዲያደርግ መዘርዘር ሲጀምሩ፦“የተከበሩ ሸይኽ እባክዎ ያቁሙ፤ ያቁሙ! ያቁሙ ብያለሁ” አላቸው ወጣቱ።

ሸይኹ ምን የተሣሣተ ነገር እንደተናገሩ ግራ በመጋባት ዝም ሲሉ ልጁ፦ “ሸይኽ የማፈቅራት ልጅኮ ሥሟ ኑራ ነው” ብሏቸው እርፍ።

ጭራሽ ኑራን ቀልቤ አድርግልኝ፣ ዐይኔ ላይ አድርግልኝ … ብሎ ዱዓ ማድረግን አስቡት፡፡ የባሰ ነገር ሆ…
ሸይኽ ሁኔታው በጣም ስላሳቃቸው ፕሮግራሙ ተቋርጦ ረፍት ሆነ።

#
اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد ،
كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم ،
وبارك على محمد وعلى آل محمد ،
كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، في العالمين إنك حميد مج


ሶላት ዐለ'ነቢይ
~
{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" [አልአሕዛብ፡ 56]
=


Репост из: ዙልቢጃደይን የሙስሊም ወጣቶች ጀመዐ
አስደሳች ዜና

   🎓ታላቅ የምርቃት ፕሮግራም

በመርከዛችን ዳሩል ኡመሀት የቁርአን እና የእውቀት ማእከል በቀን ሙሉ እንዲሁም በተመላላሽ ከአስር በሀላ ሲያስተምራቸው የቆዩ ሴት ተማሪዎችን ህዳር 8/2017 እሁድ እለት ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው
  
      💦 በእለቱ የሚኖሩ ፕሮግራሞች

በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ደአዋች በመርከዙ ተማሪዎች እና አዝናኝ  ጨዋታዎች በተመራቂ ተማሪዎች ይቀርባሉ

🔊በመሆኑም እርሶዎ በፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል

      👉 አድራሻ ዳሩል ኡመሀት መድረሳ ግቢ ውስጥ በድር መስጂድ ፊት ለፊት


Репост из: 💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንድ ወንድሜ ዛሬ ያስታወሰኝን ላካፍላችሁ።

ትዝታ የ 2014 ሰላት ከልክለውን የየካ አባዶ ሙስሊም ተማሪዎች እንሰግዳለን ብለን ያመፅን ቀን  ነበር። አቦ ይመቸን ይሄው ከዛች ቀን ጀምሮ በመድናችን ያሉ ትምሮዎች በሙሉ ሰላታቸውን እንዲሰግዱ አስደረግን።


ሌላው የማልረሳው ነገር ቢኖር በዛች ቀን ለመስገድ ቀጠሮ ይዘን  ኡዱ የምናደርግበት ውሀ አጥተን በአጥር ላይ  ባለ ሱቆቹን የኡዱ ውሃ ጠይቀናቸው የታሸገ ውሃ ባለ ሁለት ሊትሩን ደርዘን ደርዘኑን ያቀበሉንን ባለሱቆች መቼም አልረሳውም ።

ሌላው እኛ ሜዳላይ ወጥተን ስንሰግድ ያዩ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን  እንደዛ ድንጋይ እየተወረወረ እና እየተቀወጠ ሁሉም ካሉበት ወዳኛ መጥተው ሲቀላቀሉን ያለውን ስሜት መቼም አልረሳውም።

ሌላው በጣም ሱሰኛ የነበሩ ልጆች ሙስሊም መሆናቸውን እንኳን በቅጡ የማናውቃቸው እኔኮ ሙስሊም ነኝ ማነው የሚናገራችሁ ስገዱ እያሉ የሚፎክሩ ሱሴ ወንድሞቻችንን መቼም አልረሳውም ።

ሌላው አዳራሽ ከገባን በኋላ ስንፈተሽ ሞባይል በ ምሳቃ : በጫማችን ውስጥ እንደ ሶል ተጠቅመን ተረግጠነው ስልካችንን ያዳንበትን ቀን መቼም አልረሳውም ።

ያቺ ቀን ለኛ ልዩ ነበረች በተለይ ለየካ አባዶ ተማሪዎች ለሆነው።


ያአላህ የዛኔ እኮ ወኔ እስከጥግ ነበረ ወላሂ 💪

@mamtech1




Репост из: ዙልቢጃደይን የሙስሊም ወጣቶች ጀመዐ
السلام عليكم و رحمة الله و بركاته
እነሆ ዙልቢጃደይን የሙስሊም ወጣቶች ጀመዐ እስልምናን ማስፋፋት የሚሹ ወጣቶችን በአባልነት መመዝገብ ጀምሯል

አባልነት መመዝገብ የሚፈልግ ማንኛውም ወጣት ከታች ባለው አድራሻ መመዝገብ ይቻላል

@HabeshawiTH
@Iteqillahnefsi በዚህ አድራሻ ወንዶች ብቻ መመዝገብ
የምትችሉ ሲሆን
@Mirafia በዚህ አድራሻ ደግሞ ሴቶች ብቻ መመዝገብ @Anutiiiiiiii የምትችሉ ይሆናል


🚫 ማሳሰቢያ መመዝገብ የሚፈልግ ሰው ወንድ በወንዶች አድራሻ
ሴት በሴቶች አድራሻ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን 😌


Репост из: بوت للنشر
የተለያዩ የነብዩ ሀዲሶችን ማግኘት ይፈልጋሉ ??? እንግዲያውስ ከታች ያሉትን ከ1 - 10 ቁጥሮች መርጠው በመንካት ቀልብ የሚያረጥቡ የረሱልን ሀዲስ ይከታተሉ ።


ሙስሊም መሆን ትልቅ ሀላፊነት ነው!! ሰዎች እስልምናን ባንተ በኩል ነው የሚያዩት ስለዚህ መልካም ተምሳሌት ሁን

Показано 20 последних публикаций.

251

подписчиков
Статистика канала