Репост из: Abdil halim shayk abdil hamid
ቢድዓ ትርጉም እና ፅንሰ ሀሳብ..
➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳
➲ቢድዓ ቋንቋዊ ትርጉሙ: በእምነተም ሆነ ከእምነት ውጪ አዲስ የተፈጠረ ነገር ማለት ነው።
➥ሸሪዓዊ ትርጉሙ ደግም :በዲን ላይ ማስረጃ ሳይሆረው የተፈጠረ ሸሪዓን የሚመስል አካሄድ ግን ከሸሪዓ ያልሆነ አካሄድ ማለት ነው።
➛ኣንድ ስራ በሶስት ነገር ከነቢዩ ካልመጣ ቢድዓ ነው!!
➢➢➢➢➢➢➢➢➢➢➢➢➢
⓵ በሰሩት ተግባር ካልፀደቀ ነቢዩ የሰሩት ስራ በነሱ የተለየ እስካልሆነ መስራቱ የተደነገገ ነው
⓶ ስሩት ብለው ካላዘዙ ነቢዩ ስሩት ያሉት ስራ ከሆነ ከቢድዓ ይድናል
⓷ሲሰራ አይተው ዝም ካላሉ
ሲሰራ አይተው ዝም ያሉት ተግባር ከሆነ ከቢድዓነት ይድናል ።
ምክንያቱም ነቢዩ ቢድዓ አይተው ዝም አይሉምና
✍✍https://t.me/abdulhalimibnushayk