#Meeting_a_friend_after_long_time_separation
ጓደኛችንን ከረጅም ጊዜ በኋላ ሥናገኝ
✅ I haven't seen you for along time
ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም
✅ I haven't seen you for ages
ለዓመታት አይቼህ አላውቅም
✅ Long time no see you
ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም
✅ Where have you been?
የትነበርክ
#Responses ምላሾች
✅ I have been to Gondar
ጎንደር ነበርኩ
✅ I have been busy
ስራ በዝቶብኝ (ቢዚ) ነበርኩ
✅ I have been out of the city
ከከተማ ወጣ ብዬ ነበር
✅ I have been ill
አሞኝ ነበር
✅ I have been Hawassa for vacation
ለእረፍት ሐዋሳ ነበርኩ
@Learn_English_Language_USA
@Learn_English_Language_USA
ጓደኛችንን ከረጅም ጊዜ በኋላ ሥናገኝ
✅ I haven't seen you for along time
ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም
✅ I haven't seen you for ages
ለዓመታት አይቼህ አላውቅም
✅ Long time no see you
ለረጅም ጊዜ አይቸህ አላውቅም
✅ Where have you been?
የትነበርክ
#Responses ምላሾች
✅ I have been to Gondar
ጎንደር ነበርኩ
✅ I have been busy
ስራ በዝቶብኝ (ቢዚ) ነበርኩ
✅ I have been out of the city
ከከተማ ወጣ ብዬ ነበር
✅ I have been ill
አሞኝ ነበር
✅ I have been Hawassa for vacation
ለእረፍት ሐዋሳ ነበርኩ
@Learn_English_Language_USA
@Learn_English_Language_USA