🕊የቤኪጃ የግል እይታ🕊
የ LIFESTAR ካንፓኒ እቃዎችን ሲገዙ ከሌሎቹ አለም ላይ ካሉ ረሲቨሮች የሚያገኙት የተለየ ጥቅም
ካንፓኒው እኛ ሀገር ያለ ስለሆነ ለኛ ሀገር የሚጠቅም ማንኛውም አይነት ቻናል ማስከፈት ይችላል የሌላው ሀገር ምርት ከሆነ ግን ለምሳሌ Tig,Starsat, mediastar.... ረሲቨሮች ግን በተለያየ አለም ስለሆነ ረሲቨሮቻቸውን የሚሸጡት ለኛ ሀገር የሚጠቅም ወይም እኛ ሀገር ውስጥ መከፈት የሚችል ቻናል ካለ ዞር ብለው ላያዩን ይችላላሉ በተጨማሪም እነዚህ ረሲቨሮች እኛ ሀገር ወኪል አስመጪ የላቸውም ረሲቨሮቻቸውን በፍሬ ስለሆነ ከካንፓኒዎቹ ወይም ከአትራፊዎች የምትዙት ዋጋቸው ውድ ነው በተጨማሪም ረሲቨሮቹን በውድ ዋጋ ገዝታችሁ ድንገት ብልሽት ቢያጋጥማችሁ ብራችሁ ቀለጠ ማለት ነው ከ LIFESTAR ካንፓኒ ግን እቃ ቢገዙ የ 12 ወር ዋስትና ስላለው ብልሽት ቢያጋጥም የ LIFESTAR ቴክኒሻኖች ረሲቨሪቻችሁን ሰርተው ወይም በአዲስ ቀይረው ይሰጥዎታል በተጨማሪም እንደ እኔ ያሉ ቴክኒሻኖች የ LIFESTAR ድርጅት አባል እንደመሆናችን መጠን በተቻለን አቅም ረሲቨሮቹ ላይ የቴክኒክ እርዳታ ማገኘት ብትፈልጉ በቪዲዮ፣ በፅሁፍ፣ በፎቶ መረጃዎችን እያቀበልናችሁ እንደሆነ ይታወቃል በዚህ በዚህ ምክንያት LIFESTAR ረሲቨሮች ከሌሎቹ ረሲቨሮች ተመራጭ ነው ብዬ አስባለሁ።
ማንኛውም በ LIFESTAR ረሲቨሮች ላይ መጠየቅ የምትፈልጉት መረጃ ካለ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉና በጥያቄያችሁ ዙሪያ መወያየት እንችላለን
http://t.me/ethiodishmereja