ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ?
ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ።
ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው?
ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል።
ወንድ🧑፦ምነው በጠና?
ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት።
ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም?
ሴት👩፦ችላለው።
ወንድ🧑፦እሺ
ሴት👩 ፦እንቢ
ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር?
ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ።
ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው
ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው።
ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው?
ሴት👩፦ ዛሬኮ አርብ ነው ፆም ነው።
❤️🩹❤️🩹
Join 👇
@Loves_journey🥀
@Loves_journey
ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ።
ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው?
ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል።
ወንድ🧑፦ምነው በጠና?
ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት።
ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም?
ሴት👩፦ችላለው።
ወንድ🧑፦እሺ
ሴት👩 ፦እንቢ
ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር?
ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ።
ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው
ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው።
ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው?
ሴት👩፦ ዛሬኮ አርብ ነው ፆም ነው።
❤️🩹❤️🩹
Join 👇
@Loves_journey🥀
@Loves_journey