በጠላት ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ የበላይነት የተወሰደበት የ"100 ተራሮች ዘመቻ" በዐማራ ፋኖ በጎጃም ‼️
የዐማራ ፋኖ በጎጃም በ5 ኛ ክ/ጦር ቡሬ ዳሞት ደጃች አሰቦ ብርጌድ በአስር አለቃ ጌታቸው ታረቀኝ እየተመራ በ"100 ተራሮች ዘመቻ" በተቆጣጠራቸው ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባ በማድረግ የህዝብዊ ምክክርና ቃለ ምህላ ፈጽሟል ‼️
የነቃውን ማደራጀት እና ያልነቃውን ማህበረሰብ በማንቃት ለዐማራ የህልውና ትግል አጋር እና አካል ለማድረግ ማህበረሰቡ ላይ የግንዛቤ ፈጠራ፣ ማህበረሰቡን ከትግሉ እና ከታጋዮች ጋር ማስተዋወቅና ማነጋገር ወሳኝ በመሆኑ ፤ ብርጌዱ የቁጭና የአካባቢውን ማህበረሰብ ስለትግሉ አግባብነት አጠቃላይ ግንዛቤ ፈጥሯል።
በዚህ መርሀግብርም ብርጌዱ በአስር ከለቃ ጌታቸው ታረቀኝ እየተመራ ከቁጭ እና አካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመመካከር ወደፊት ሰፊው የዐማራ አርሶአደር ለጠላት ምሳር ሁኖ ልጆቹን እንዳያሳድድና ከፋኖ ጎን በመሆን የህልውና ትግሉን እንዲደግፍ በዚህ መልኩ በቃለ ምህላ አጽድቀዋል።
የዐማራ ፋኖ በጎጃም በ"100 ተራሮች ዘመቻ" ካሳካቸው የመጀመሪያ ቀን ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ግቦች መካከል ይሄ አንዱና ትልቁ ማሳያ ነው። በዚህ ማህበረሰብ ትክሻ ተሰግስጎ የኖረን ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና የብልጽግና ወታደር ወደ ፍርስራሽነት በመቀየር ነፍሰ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ትልቅ ወታደራዊ ድል ሲወስድ ፤ ማህበረሰቡን ሰብስቦ ለነገ የጠላት ምሽግ እና መንገድ መሪ የሚሆን ሚሊሻ እንዳይኖር የፖለቲካ ግንዛቤና መተማመን በመፍጠር ትልቅ የፖለቲካ ትርፍ አግኝቷል።
አዲስ ተስፋ
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ !!
ድል ለመላው የዐማራ ህዝብ !
©️ ይድነቃቸው ሽዋንግዛዉ
https://t.me/MEREWA_MEDIA