😂🤣😃😅😆
Robi ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ዛሬ ሌሊት ሳይክሌ
ተሰረቀብኝ ብሎ ለአንዱ ፖሊስ ሪፖርት ያደርጋል።
.
.
.
ፖሊስ፦መቼ ነው ሳይክልህ መሰረቁን ያወከው?
Robi፦ዛሬ ጠዋት ነው።
.
.
ፖሊስ፦ሳይክልህን እንደወሰደብህ የምትጠረጥረው ሰው አለ?
Robi፦አዎ!!
.
.
ፖሊስ፦ማነው?
Robi፦እናቴና አባቴ ናቸው።
.
.
ፖሊስ፦( ፖሊሱ በጣም ተገረመ) እንዴት ልትጠረጥራቸው ቻልክ?
Robi፦እኩለ ሌሊት ላይ እናቴ "እላዩ ላይ በደንብ እንድቀመጥ በደንብ አቁመው"ስትል
ሰማሁ።
.
ከዛ አባቴ "ከመውደቁ በፊት ቶሎ ከላይ ውጪ"ሲላት ሰማሁ።
.
ከዛ እናቴ "ቀስ ብለህ ግፋ፣ቀስ ብለህ ግፋ፣እንዳትጎዳኝ ስትል
ሰማሁ።
.
የኔን ሳይክል ሰርቀው እየተለማመዱበት ነበር ማለት ነው ጋሽ
ፎሊሱ።
😂😂😂😂🤣🤣😜😜😜😜😅😅😅
ቀን በቀን ለመሳቅ ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
Robi ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ዛሬ ሌሊት ሳይክሌ
ተሰረቀብኝ ብሎ ለአንዱ ፖሊስ ሪፖርት ያደርጋል።
.
.
.
ፖሊስ፦መቼ ነው ሳይክልህ መሰረቁን ያወከው?
Robi፦ዛሬ ጠዋት ነው።
.
.
ፖሊስ፦ሳይክልህን እንደወሰደብህ የምትጠረጥረው ሰው አለ?
Robi፦አዎ!!
.
.
ፖሊስ፦ማነው?
Robi፦እናቴና አባቴ ናቸው።
.
.
ፖሊስ፦( ፖሊሱ በጣም ተገረመ) እንዴት ልትጠረጥራቸው ቻልክ?
Robi፦እኩለ ሌሊት ላይ እናቴ "እላዩ ላይ በደንብ እንድቀመጥ በደንብ አቁመው"ስትል
ሰማሁ።
.
ከዛ አባቴ "ከመውደቁ በፊት ቶሎ ከላይ ውጪ"ሲላት ሰማሁ።
.
ከዛ እናቴ "ቀስ ብለህ ግፋ፣ቀስ ብለህ ግፋ፣እንዳትጎዳኝ ስትል
ሰማሁ።
.
የኔን ሳይክል ሰርቀው እየተለማመዱበት ነበር ማለት ነው ጋሽ
ፎሊሱ።
😂😂😂😂🤣🤣😜😜😜😜😅😅😅
ቀን በቀን ለመሳቅ ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘