ከተመራቂ ተማሪዎች last word ዘና ያደረጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉1.ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግንሀለው
👉2.የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ
👉3.ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው።
👉4.ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ
👉5.መመረቄን ንገሩት ለ A+
👉6.ልጠርብሽ ነው!! (ኮብልስቶን)
👉7.ሰፊው ህዝብ ሆይ የተማረ ይግደለኝ አላልክም? ይኸው
መጣሁልህ።
👉8.እነሆ ከዚ በኋላ ሆስፒታሎች ሊሻሙብኝ ነው (የጤና ባለሙያ)
👉9.እማዬ በተራሽ ባንክ ቤት ቁሚ
👉10.በቃ ልልየሽ ነው ካልሲዬ ግማትሽ ሁሉ አልጋ ስር ጥዬ
👉11.መልሀቅ ውሀ ውስጥ ኖረ እንጂ መቼ ዋና ተማረ
👉12.ብማርም ባልማርም መመረቄ አይቀረም
👉13.እኔ ያሰቡኩት ለአንድ ባርኔጣ ይሄ ሁሉ ጣጣ
14.ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በነገራችን ላይ ግን እንኳን ተመረቃቹ
CONGRATULATION
@memesfoundation
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉1.ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግንሀለው
👉2.የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ
👉3.ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው።
👉4.ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ
👉5.መመረቄን ንገሩት ለ A+
👉6.ልጠርብሽ ነው!! (ኮብልስቶን)
👉7.ሰፊው ህዝብ ሆይ የተማረ ይግደለኝ አላልክም? ይኸው
መጣሁልህ።
👉8.እነሆ ከዚ በኋላ ሆስፒታሎች ሊሻሙብኝ ነው (የጤና ባለሙያ)
👉9.እማዬ በተራሽ ባንክ ቤት ቁሚ
👉10.በቃ ልልየሽ ነው ካልሲዬ ግማትሽ ሁሉ አልጋ ስር ጥዬ
👉11.መልሀቅ ውሀ ውስጥ ኖረ እንጂ መቼ ዋና ተማረ
👉12.ብማርም ባልማርም መመረቄ አይቀረም
👉13.እኔ ያሰቡኩት ለአንድ ባርኔጣ ይሄ ሁሉ ጣጣ
14.ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በነገራችን ላይ ግን እንኳን ተመረቃቹ
CONGRATULATION
@memesfoundation