💎 ሷሊህ ሴት ብዙ ኪታቦችን ስለቀራች ብቻ የሷሊህነትን ደርጃ አትይዝም!!
💎ሷሊህ ሴት ሷሊህነትን የምትይዘዉ የቀራችዉን ሽሪዓዊ እዉቀት ለሸሪዓዊ ደንጋጌዎች ስታዉላቸዉ ብቻ ነዉ ..
እህቴ ሆይ!! የሷሊህነትን ደርጃ ለመያዝ ሸሪዓሽ(ዲንሽ) ባዘዘሽ መልኩ ቀጥ በይ ..
ኪታቦችን ብትቀሪያቸዉም በሽሪዓዊ እዉቅት ካልተጠቀምሽበት ከከሳሪዎቹ ትሆኛለሽ &
كما قال تعالى (5) مثل الَّذِينَ حُمَّلُوا التَّوْرَاةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ الْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًا بِئْسَ مَثَلِ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِ اللَّهِ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ
https://t.me/Menehajselefiya