የ fm ራዲዮ ጋዜጠኞቹ ፣ከሱስ መካሪዎች ወይስ ሱስ ላይ ነካሪዎች?!
ዛሬ ታክሲ ውስጥ በተቀመጥኩበት የ fm radio ተከፍቶ ነበርና ካዘጋጆቹ አንዳንድ ነገሮችን እሰማ ያዝኩ (አላህ ሲጠብቀኝ ራዲዮን ታክሲ ውስጥ ሆኜ ባጋጣሚ ካልሆነ አልሰማም — ታማኞች አይደሉምና ጆሮየን እንዳይነጅሱብኝ እጠነቀቃለሁ!!) ።
"ነጋዴዎቹ" ጋዜጠኞች ስለ ሓሽሽ ጠንከር አድርገው አወሩ ። አስካሪና ገዳይ ቅጠሉ ብዙዎችን እያጠፋ እንደሆነ ደሰኮሩ ። ንግግራቸው እውነታ ነበረው ። ከዛም ስለ አስካሪው ቅጠል ጫት ፣ ስለ አስካሪው መጠጥ ጥቂት አወሩ— ክፋቱን አወሱ ።
መጨረሻ ላይ የፕሮግራሙን ስፖንሰር ድርጅቶች ዘረዘሩ ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ከነዚህ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ነበር ። በእጅጉ ገረመኝ ። ጥቂት ቆዩና ይህንኑ አስካሪ መጠጥ "ተጎንጩት ፣ ጠጡት" የሚሉ የአዝማሪዎችን ማስታወቂያ አሰሙ!! የሚገርሙ ቂሎች።አነኝህ ናቸው!!
ድንቄም ትምህርት¡ ። እንዲህ አይነቶቹን ቂላቂሎች የሚሰማ ሰው ከነሱ የባሰ ቂልና ሱሰኛ ቢሆን ምን ይገርማል!!
ዳሩ እነሱ ራሳቸው አስካሪ የሰው ሰይጣኖች፣ በዘፈንና በመጠጥ ማስታወቂያ ፍጡርን ያወኩ ደደቦች አይደሉ!!!!
ታዲያ እነዚህ ከሱስ መካሪዎች ናቸው ወይስ ሱስ ላይ ነካሪዎች?!