ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል!
ትዕግስተኛ ሰዉ ውሀን በወንፊት መያዝ ይችላል፤ዋናው ነገር ውሀዉ ወደ በረዶ እስኪቀየር መታገስ ነው።
ሰንደል መዓዛው እንዲወጣ መቃጠል አለበት እኛም እውነተኛ መዓዛችን(መክሊታችን) እንዲወጣ መውጣት መውረድ፤ መክፈል ያለብንን መክፈል እና መታገስ ግድ ነው።ሁሌም የምንፈልገው ቦታ ለመድረስ መልካምና ታጋሽ እንሁን።