🍂ስትንቅ ትናቃለህ!🍂
🔻"ኩራተኛ ልክ የተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ሰው ነው። ሰዎችን ቁልቁል ሲያይ ትንንሽ ሆነው ይታዩታል። ግና እሱም ለሰዎች ትንሽ ሆኖ ነው የሚታየው።"
የተተረጎመ
t.me//Nesihachannel