💓💓💓💓💓ሞሮ💓💓💓💓💓
💓💓💓💓 ክፍል 22 💓💓💓💓
ፀሃፊ፦ ረምሃይ
ሁሉም ሰው ቀስበቀስ ከሄደ በኃላ ሰምሃል ነጠላዋን አስተካክላ ወደኔ እያየች ዛሬ ለምን እንደፈለኩህ ታውቃለህ የመጀመሪያው ያው ትናንት ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ልጠይቅህ ነው ማለት እኔ እንደዛ መናደድ አልነበረብኝም እሷ ነገርስራዋ ስላናደደኝ እሷን በተናገርኩበት አንተንም ተናገርኩህ ይቅርታ። ትናንት ማታ ከአዲስ ተመልሰን ዶርም ኤቤጊያን ጥሪልኝ ብለኀኝ ሄጄ ልጠራስ ስል እሷ ሌላ ቦታ ለመሄድ እየተዘገጃጀች ነበር ከራስታው ጋር ተቀጣጥረው ነበር እና እሱን ልታገኘው እየወጣች ነበር የተገናኘነው እና በግድ ነው አንተን እንድታገኝህ ያልኳት ያው ትናንት እንደነገርኩህ አንተን ባለፈው ስላስቀየመችህ አኩርጊያት አናወራም ነበር እና እኔ እንድታረቃት ከፈለገች አንተን መጀመሪያ ይቅርታ እንድትልህ ብዬ ነው በግድ የላክኲት እንጂ አልፈለገችም ነበር እሷ ላንተ ጥሩ ስሜት የላትም እኔ የግድ አስጨንቄ ስለያዝኳት ነው እንጂ.... ብቻ ይቅርታ በጣም ብዙ ነገር ነው ያጠፋሁት ብላኝ በረጅሙ ተነፈሰች ገረመኝ አረ እንደው ምን አይነት ተፈጥሮ ያላት ልጅ ናት ምንም ባልበደለችው ነገር ልትረዳኝ በሞከረችው ነገር ይቅርታ የምትጠይቅ ሴት እንደው ምን አይነት ሴት ናት? በሰምሃይ ይበልጥ ተገረምኩ ስለሷ በሃሳብ ሰመመን እያሰብኩ ሳይታወቀኝ ብዙ ዝም አልኩ።
ድንገት ሰሙ እያለቀሰች ተቀይመኀኝ ነዋ ዝም የምትለው ይቅርታ አልኪህ አይደል ከይቅርታ በላይ ምን አለ አለችኝ ደነገጥኩ ያልጠበቅኩት ነገር ነበር አቅፊያት እያረጋጋኃት አረ ሰሙ.እኔ ምንም አተቀየምኩሽም ማርያምን ምንም ያስቀየምሽን ነገር የለም ሁሉም ነገር ለኔ አስበሽ በቅን ልቦና ያደረግሽው ነገር እንደሆነ አውቃለው እባክሽ አታልቅሺ ዝም ያልኩሽ እኮ ገርማሽኝ ነው የምር ምንም ሳታጠፊ ይቅርታ ስትይኝ ገርሞኝ ነው እንጂ ተቀይሞሽ አደለም አልኳት በነጠላዋ እንባዋን እያበሰች እሺ አለችኝ። ወደ ሰመመኔ ተመለስኩ ሁለት ጓደኛሞች ግን በምንም አይነት መንገድ ስብእናቸው እማይገናኙ ለየቅል ሰማይና ምድር ርቀት ያላቸቅ ፍጥረቶች ሆኑብኝ ሰምሃል እና ኤቤጊያ ሁለቱንም ማነፃፀር ጀመርኩ ምንም ባህሪያቸው እማይገናኙ ጓደኛሞች!!። ከሰመመኔ ተመለስኩ ዝምታው ሲበዛ ዝምታውን ለመስበር እሷንም ነቃ ለማድረግ ፈገግ እያልኩ እሺ ወይዘሪት ቦጋለች እና ደና ነሽ አልኳት። ለምን ቦጋለች እንዳልኳት ስለገባት ነው መሰል ከት ብላ ሳቀች እንደመቆጣት እያለች እኔን ነው ቦጋለች ያልከው አንተ ብላኝ ትከሻዬን ገፋ አደረገችኝ እየሳቅኩ አረ እኔ አደለሁም ሆ.... ኪያ ነው ያለሽ ትናንት ዶርም ቦጋለለለ...ች ቦጎ እያለ ሙድ ሲይዝብሽ ነበር አልኳት ከቅድሙ የባሰ ሆዷን እስኪያማት ፍርፍር ብላ ሳቀች ቆይ ላግኘው ብላ እየሳቀች ዛተችበት ተሳስቀን ስናበቃ ቆይ ግን ትናንት ዶርም ስትገቢ ከኤቤጊያ ጋር እንዴት ሆናችው አልኳት። ማታ ካንተጋ ተለያይተን ወደ ዶርም ስሆድ አልነበረችም ከራስታው እና ጓደኞቹ ጋር በዛው እንደወጣች እነ ሊዱ ነገሩኝ እንኳንም አላደረች ለነገሩ ይበልጥ እሚያስጠላ ነገር ነበር እሚሆነው አለችኝ ውስጤ ምንም አልተሰማኝም ለኤቤጊያ ያለኝ ፍቅር በመጠኑ ቀንሷል ሳልማት የነበረችውን አይነት ሴት አልሆነችልኝም ነበር ።
ሰአቱ እየረፋፈደ ስለነበር በቃ ሰሙዬ ተነሽና እንሂድ ዊዝድሮው ፎርም ምናምን መሙላት አለብኝ እንንቀሳቀስ አልኳት ልነሳ ስል እጄን ያዝ አደረገችኝና ቆይ ዛሬ የፈለኩህ ለዚህ ብቻ አደለም ሌላ እምነግርህ ጉዳይ አለ አለችኝ። እህህህ ምንድነው ቆይ ልትነግረኝ የፈለገችው?
Like like👍👍👍👍
https://t.me/New_life_20