💓💓💓💓💓ሞሮ 💓💓💓💓💓
💓💓💓💓 ክፍል 23 💓💓💓💓
ፀሃፊ ፦ ረምሃይ
አረ ሰሙ በሰስፔንስ ገደልሽኝ እኮ እእእ ምንድነው ይሄ ሁሉ ሰአት ዝም ማለት አልኳት ብዙ ሰአት ዝም ብላ ተክዛ ስትቆይ ግዜ። ከሄደችበት ሰመመን ለመንቃት እየሞከረች እእእእ ... እንዴት እንደምመክርህ ግራ ስለገባኝ እኮ ነው አለችኝ ምክር? ብዬ ጠየቅኳት አው ምክር ማለት ትናንት እንደዛ ተናድጄ ልመክርህ ስላልቻልኩ ነው ዛሬ እራሴን አረጋግቼ ያገኘሁህ በእንደዛ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ መግባባት አንችልም ነበር ለዛ ነው እና ትላንት በሃይለቃል የተናገርኩህን ነገሮች ዛሬ አለዝቤ በምክንያታዊነት ላሳምንህ እፈልጋለው እና ለራስህ ዋጋ ሰጥተህ ራስህን አክብረህ እንደበፊትህ ብርቱ እና ጠንካራ ሆነህ ማየት እፈልጋለው አውቃለው ድሮ አንተዋወቅም ግን አሁን ባለው ስልቹ ማንነትህ ውስጥ የድሮውን ጠንካራ እና ብርቱውን ናኦድ ማየት እችላለው አቅሙ አለህ ሀይሉ አለህ እና ልትቀየር ይገባል ፍቅር ከእግዚያብሄር ካልታደለህ የተባረከ አይሆንም እምትኖረው ኑሮ እና ውሳኔዎችህን ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ እስከመቼ ላንተ ከማትሆን ሴት ጋር ትሆናለህ እእእ አለችኝ ሰሙ እምትናገራችው ነገሮች አንዳቸውም ውሸት አልነበራቸውም ዛሬ የጠራችኝ ልትመክረኝ እንደሆነ ገባኝ። ዝም ስል ግዜ የውልህ ናዲ ይህቺ የተሰጠችህ ህይወት ውድ ናት እዚች አለም ላይ እምትኖረው ለ ጥቂት አመታት ነው በከንቱ ግዜህን አታባክን መልካም ነገር አድርግባት ቁምነገር ስራባት አለበዚያ የህይወት ትርጉሙ ይጠፋብሃል ልብ ብለህ ካየህ በእኛ እድሜ ያሉ ወጣቶች ብዙዎቹ የህይወት ትርጉም ያልገባቸው ተስፋ ቢሶች ደስታ እና የውስጥ ሰላማቸውን የተነጠቁ ሰዎች ናቸው እኔና አንተንም ጨምሮ በምኖረው ህይወት ተስፋ እንቆርጣለን ደስተኞች አይደለንም የውስጥ ሰላማችንን መጠበቅ ተስኖናል ለምን ይመስልሃል ገምት እስኪ አለችኝ ወደኔ ይበልጥ ዙራ እያየችኝ። ሰሙ ያለቻቸው ነገሮች አፅንኦት ሰጥቼ እየሰማኃት ነበር በአጭሩ ገና መኖር ሳንጀምር መኖር ስለሚያስጠላን የምንፈልገውን ነገር ሳናገኝ ስንቀር ተስፋ እንቆርጣለን ደስታ ይርቀናል የውስጥ ሰላማችን ይነጠቃል አልኳት በእልህ ሁልጊዜ ውስጤ ይበላኝ የነበረውን ነገር ስለነካካችው ነው መሰል። አው በትክክል ህይወት እንዲ ናት በፈተና የተሞላች ናት እምትፈልገውን ሳይሆን እሚያስፈልግህን እወቅ ፈጣሪ እሚሰጥህ ላንተ እሚጠቅመውን እሚያስፈልገውን እንጂ አንተ እምትፈልገውን አይደለም አንተ እምትፈልገው ነገር ምናልባትም አንተን እሚጎዳህን ነገር ይሆናል አምላክ ግን በጥበቡ ሁሉን ስለሚያውቅ እምትፈልገውን መጥፎ ነገር ይከለክልሃል አንተ እንደተከለከልክ እንጂ እንደሚጎዳህ ስለማታውቅ ትናደዳለህ ያኔ እማይሆነገሮች ውስጥ መግባት ትጀምራለህ ቅድም ያልናቸው ነገሮች በሙሉ መ ምጣት ይጀምራለ ናዲ ደግሜ ደጋግሜ እልኃለው እሚያስፈልግህን ነገር በደምብ እወቅ አንተ እምትፈልገው እና አንተ እሚያስፈልግህ ነገር የሰማይና ምድር ልዩነት ሊኖራቸው ይችላል አንተ እምትፈልገው ሊጎዳህ እሚችል ነገር ከሆነ ትከለከላለህ እምትፈልገውን መሰረታዊ ነገር ብቻ አምላክህን ጠይቀው የሱ ፍቃድ ካልሆነ እንደማይጠቅምህ አምነህ እርግፍ አድርገህ ተወው። ጠንካራ ማንነት ያለው ደስተኛ የሆነ ሰላሙ የበዛለት ሰው መሆን ከእማይጠቅምህን ነገር መተው ተማር አሁን ያለህበት ነገር ውስጥ የገባኀው በትምርትህ የሰነፍከው በህይወትህ ተስፋ የቆረጥከው ራስህን የጣልከው ብዙ ነገር የሆንከው በኤቤጊያ ምክንያት ነው እሷ ላንተ ለአዳም እንደተከለከለችው እፅ ማለት ናት አትጠቅምህም እማይጠቅምህን እያማያስፈልግህን ነገር መተው ልመድ አውቃለው ያፈቀሩትን ሰው በአንዴ መተው ቀላል አይደለም እኔም እንዳንተ የሆነን ሰው ለመርሳህ ብዙ ጥረት አድርጊያለው ይከብዳል ግን በጊዜ ሂደት ሁሉንም ነገሮች እንደምታስተካክላቸው አምናለው ባንተ ተስፋ አልቆርጥም ጠንካራ ነህ ጎበዝ ነህ አምናለው እሚጠቅምህንና እሚጎዳህን ነገር ለይተህ ታውቃለህ የኔ ምክር ከጠቀመህ ተሐቀምበት አለችኝ። ሰሙ ስትመክረኝ እኔ ራሴን እየወቀስኩ ነበር ድሮ የነበረውን ናኦድ አስታወስኩት ጠንካራ በትምህርቱ እማይደራደር ደስተኛና ሰላማዊ... የድሮው ናኦድ ናፈቀኝ። እውነት እልሻለው ሰሙ ያንቺ ምክር መሬት ጠብ አትልም ወደ ድሮው ማንነቴ ተመልሼ አኮራሻለው አሁን የመከርሽኝ ምክር ምን ያህል ለኔ የማንቂያ ደውል እንደሆነ አታውቂም እውነት እዚው በተቀመጥንበት መሬት እምልልሻለው ተለውጬ አሳይሻለው እርዳታሽ ግን እንዲለየኝ አልፈልግም አልኳት ሰሙ ደስስስ... አላት ሁሌም ከጎንህ ነኝ በምትፈልገው ነገር ሁሉ የአቅሜን አረዳሃለው አለችኝ። ድስ አለኝ በቃ እንናሳና እንሂድ ያው ምክሬ ገና እየጀመረ ነው አላለቀም ይቀጥላል ክፍል ሁለት ሸገር ስመጣ በሰፊው ሁሉንም ነገር እናወራለን አሁን ሳይረፍድብህ ሄደህ ዊዝድሮው ሞልተህ ከኪዩ ጋር ወደ ሸገር ተመለሱ ቅዳሜና እሁድ ስመጣ እንገናኛለን ያው ፋይናልም ስለደረሰ ክረምት በሰፊው.... አለችኝ እየሳቅኩ እሺ በይ ተነሽ ብያት ሄድን መኪናው ውስጥ ገብተን ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወጥተን ወደ ግቢ ተመለስን ግቢ በግ ተራ አከባቢ ስንደርስ ሰሙ ቅድም ያለችኝ አንድ ነገር ትዝ አለኝና ሰሙ ቅድም ስታወሪኝ ጠይቅሻለው ብዬ ረስቼው አንቺ አፍቅረሽ አልወጣልሽ ያለው ጎረምሳ ማነው? አልኳት እየሳቅኩ ምን!? ብላ ደነገጠች ማ..ማንም አለችኝ እእእእህህህ ነገሪኛ ምን ችግር አለው አልኳት ይበልጥ ፊቷ ሲረባበሽ ታወቀኝ ግራ ገባኝ ትንሽ ራሷን ካረጋጋች በኃላ እሺ ልንገርህ አለችኝ ሰሙን ያገኘው እድለኛ ወንድ ማን እንደሆን ለማወቅ እየቋመጥኩ ወደሷ ዞሬ ተቀመጥኩ።
እእእሺ እንዴት ነው ሞሮ ተመችቷችኃል ይቀጥል? ከተመቻችው ላይክ እና አድ ይደረግ አስተያየታችሁን እንደተለመደው በኮሜንት መስጫው ላይ ገፍተር ገፍተር አርጉልኝ አመሰግናለው
ይቀጥላል ....
Join 👇👇👇
https://t.me/New_life_20