💓💓💓💓💓 ሞሮ 💓💓💓💓💓
💓💓💓💓 ክፍል 32 💓💓💓💓
ፀሃፊ ረምሃይ
ትንሽ ቆመን ካወራን በኃላ ምሳ ሰአት ስለደረሰ እዛው ምሳ እንብላ ተባብለን አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል ገባን። ምግብ አዘን እየተጫወትን ናፍቆታችንን ስንወጣ ምግቡ ቶሎ መጣ ሽታው ያውዳል አይገልፀውም ኪያት ተነሱ ታጥበን እንምጣ አለ እኔና ኪያት ተነሳን ሰሙ እናንተ ደርሳችው ስትመጡ ሄዳለው አለችን ኪያር እየሳቀ አባን ትንስጥሽ በቃ ጀምሪ እኛ እስክንመለስ አላትና ወደኔ ዞረና ሄድን። እጃችንን እየታጠብን ወደኔ ዞሮ እያየ የምር ናዲ የድሮውን ቁመና አመጣኀው አምሮብሃል የሌለ ያ... ጋንጃና ሃሽሽ ነበር የተቃጠለ ጥቁር እንጨት ያስመሰለህ ይህው አሁን ስታቆም እንደድሮህ ሸበላ ሆንክ በዛላይ ቅባት ያሪስ መኪና ይዘሻል በለ...ው ቺኮቹ... ጉዳቸው ፈላ ኤቤጊያ ስታይህማ ራስታውን ከአንዳንድ ትደነግለዋለች አለኝ እየሳቅኩ ባክህ ሙድ አትያዝ አሁን እኔ ለሷ ምንም ስሜት የለኝም ክረምት አንዴ ነው ሁለቴ ተገናኝተን ነበር አልኩት። አፍጦ እያየኝ እና አሁን ነው ምትነግረኝ አለኝ ምንም እሚነገር ነገር አልነበረውማ ተገናኘን አወራን ተለያየን በቃ! ቲሽሽ... አለኝ። ሳናቀው ብዙ ሰአት እጅ መታጠቢያው ጋር የእጃችን ቀለም እስኪለቅ እየታጠብን እንደሆነ ሲገባኝ አረ... እንሂድ ሰሙ እየጠበቀችን ነው አልኩት። ስንመለስ ምንድነው ቆያችው እኮ እያለችን ተነስታ ልትታጠብ ሄደች። ኪያር ሰሙ ተነስታ ስትሄድ ትንሻ ካያት በኃላ ቆይ ግን ለምን ሰሙን አትጠብሳትም አለኝ። ከት ብዬ ሳቅኩበት ሰሙ በጣም ጥሩ ልጅ ናት በዛ ላይ ፈሪሃ እግዚያብሄር ያላት አስተዋይ ሴት በሁን ሰአት እንደሷ አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው ማንም ወንድ እሷን ቢያገኛት እድለኛ ነው አልኩት ኪያር እየሳቀ አሃ... አሁን ደሞ ከሰሙ ፎንቃ ጠለፈሽ አለኝ። ሃ..ሃ..ሃ... አረ... ከሰሙ ጋር አንድም ቀን ስለ ፍቅር ምናምን አውርተን ራሱ አናውቅም ሲቀጥል ደግሞ እኔ ብወዳት እንኳን ጥቅም የለውም እሷ ሌላ እምታፈቅረው ሰው አላት አፍቅሮ ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው ይህንን እኔ አውቃለው እሷም አፍቅራ ያጣች ናት አሁንም እምታፈቅረው ሰው አላት አልኩት ሰሙ ኬት እንደመጣች ሳናያት ማናት እምታፈቅረው ሰው ያላት አለችን ፈገግ እያለች አቤት... እንዴት እንደደነገጥኩ እየተንተባተብኩ የኪያር እህት አልኳት ከት ብላ እየሳቀች ኪያር እህት አለው እንዴ አለችኝ ማ..ማለቴ ያጎቱ ልጅ ናት ያው
እንደእህቱ ስለሚያያት ነው አልኳት። ተቀመጠችና ምግቡን አንድ ላይ ዘመትንበት።
በልተን ከጨረስን በኃላ ጥርሳችንን በስቴኪኒ እየጎጠጎጥን ማውራት ጀመርን። እኔ ግን ትንሽ እያስፈራኝ ነው ወደዛ ግቢ መመለስ ሰዉ አሁንም እሚስቅብኝ እሚሳለቅብኝ ነው የሚመስለኝ አልኳቸው ውስጤ የነበረውን ፍርሃት እና ጭንቀት አውጥቼ ። ናዲ ምንም እሚያስፈራ ነገር የለም አሁን ሁሉንም ነገር አስተካክለኃል ለራስህ ክብር ይኑርህ ያኔ የራስክን ክብር አዋርደህ እንዴት ሌላው ሰው እንዲያከብርህ ትፈልጋለህ ያ ያለፈ ታሪክ ነው ምንም እሚስፈራ ነገር የለም አንድ አባባል አለች ደስ እምትለኝ ካንተ ጋር በጣም እምትሄድ ናት "አንተ ስትወድቅ እውነተኛ ጓደኞችህ ማን እንደሆኑ ታውቃለህ፤ ከወደቅክበት ስትነሳ ደግሞ ጓደኞቼ ያልካቸው አስመሳዬች እውነት አንተ ማን እንደሆንክ ያውቃሉ" ላንተ ታሪክ ምርጥ አባባል ነው። አሁን ከወደቅክበት ተነስተሃል ያኔ የሰደቡህ የገፉህ ሰዎች አሁን ሲያዩህ በሰሩት ስራ ያፍራሉ አንተ ደግሞ በወደቅክበት ግዜ ትክክለኛ ጓደኞችህን ለይተህ ኣውቀህበታል አለችኝ። ሰሙ እኔ ባላየሁበት ልዩ መንገድ ነበር ያየችው ታስገርመኛለች ፍርሃቴን እንዳለ አውጥቼ ጣልኩት በራሴ ተማመንኩ ጓደኜቼ ማን እንደሆኑ ለይቼ አውቂያለው።
ይቀጥላል...
https://t.me/New_life_20