ከሙጦር‐ሪፍ ኢብኑ ዐብዲላህ ኢብኑ ሺኽ‐ኺር [ረሒመሁላህ] እንደተዘገበው: ‐
«ወንድሞቼን ማግኘት ቤተሰቤን ከማግኘት በላይ ያስደስተኛል! ቤተሰቦቼ "አባቴ! አባቴ!…'' ይሉኛል። ወንድሞቼ ግን አላህ መልካምን ያደርግልኛል ብዬ የምከጅለውን ዱዓ ያደርጉልኛል።» አል‐ዙህድ ፥ ኢማም አሕመድ፥ ገፅ 296
:
በእርግጥ ሙጦሪፍ [ረሒመሁላህ] ወንድሞቻቸው አላህን ፈሪዎች ናቸው። ወንድማማችነታቸው የሚመሰረተውም ለአላህ ነበር!