የሽሮ የሕይወት ታሪክ
ሽሮ ከአባቱ ከአቶ ባቄላ እና ከእናቱ ከወይዘሮ አተር እርሻ በተባለ መንደር ተወለደ።እድሜው ለትምህርት እንደ ደረሰ ማጭድ በተባለ መምህር ተምሮ ተመረቀ። ወፍጮ በተባለ መስሪያ ቤት ተቀጥሮ በመስራት ላይ ሳለ በድንገት በደረሰበት ሕመም🤢🤕 ብረት ድስት በተባለ ሆስፒታል🏨 ማማሰያ በተባለ ዶክተር እየታከመ ሳለ በድንገት አረፈ😵።እናም እንጀራ በተባለ አቡጀዴ ተጠቅልሎ እጅ በተባለ መኪና ተጉዋዘ🚐። ጥርስ በተባሉ 32 ዲያቆናት ተቀድሶ ምላስ በተባለ ቄስ ፍታት ተደርጎለት ጉሮሮ በተባለ መቃብር ተቀበረ።
ነብስ ይማርልን..😭😭🤧
@official_Durke👑