اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته.
بــــــــسم الله الرحمان الرحيم.
#ፍቅር_በዚህ_ብቻ_አይገለፅም!
አንድን ሰው አፈቀራችሁት ቢባል…
ማፍቀራችሁ የሚታወቀው በምንድን ነው?
👇
ሁሌ ስለሱ ስታስቡ፣ስታወሩ፣
ፍቅራችሁን በቃላት ስትገልፁ
ጠላቱን ባለመወዳጀት
የምታፈቅሩትን ሰው በማክበር
የምታፈቅሩትን ሰው የሚያስከፋ ነገር ባለማድረግ፣የማይወደውን ነገር በመተው
የምታፈቅሩትን ስትመሳሰሉ
የፍቅር አስኳሉ ተፈቃሪው ከአጠገባችሁም ቢሆን መናፈቅ ነውና ስትናፍቁት(ናፍቆት)
ካለበት ስትሄዱ…
#ማፍቀር_መታደል_ነው። ሃይማኖተኛ እሆናለው ስትሉ አጠብቃለው ስትሉ ልባችሁ ላይ ፍቅር የሚባለው ነገር ይመናመናል
ፍቅር የማይገባው ግለሰብ ህይወቱ ጭንቅንቅ ይበዛዋል።
ሙሉ ሃሳባችሁ ህግ ላይ ይመሰረታል።ወግ አጥባቂ ትሆናላችሁ። #ወሰጢያህ (መካከለኛነት)የሚጠቅመው የታዘዘበት ለዚህ ነው።
ሙሉ ህይወታችሁ ኮስታራነት ንቀታምነት፣ ኩራተኝነት፣ ሌላ ሰው ላይ ትንሽ ስህተት ወይም የዲን እውቀት ስታዩበት ራሳችሁን በሱ ላይ ሼኽ ታደርጋላችሁ።
ሰለምቴ ገጥሟችሁ በትንሽ ነገር ሲበልጣችሁ "ዛሬ መጥተህ" ብላችሁ ታሸማቅቁታላችሁ።
#ፍቅር ካላችሁ ሁሌም ሰላምና የተረጋጋ ያልተጨናነቀ ወንድም ያላናናቀ ህይወት ትመራላችሁ።
የፍቅር ራስ👉መልካም ስነ ምግባር ነው።
ረሱላችን ይህንን አሟልተው👆 አስተላልፈውልናል።
በገልፅ አማርኛ⬇️
መውሊድ የማያከብሩ ሰዎች ረሱልን ስለማትወዱ ነው ሲባሉ…
መልሳቸው ➡️
«መውደዳችንን የምንገልፀው ያልሰሩትን ባለመስራት ነው፤ የሚጠሉትን በመጥላት ነው።»ነው
✍ይሄማ ግልፅ ነው። ይሁን እንጂ ፍቅር በዚህ ብቻ አይገለፅም።
እኔ እስካሁን የገጠመኝ በጣም የሚያጠብቁ ሙስሊሞች ረሱልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚወዷቸው በዚህ የፍቅር ቀመር ብቻ መሆኑ ነው።
የሰሃባዎችን ህይወት ማስተያየት በቂ ነው።ፍፁም ፍቅር ፍፁም #ታዛዥነትን ያቀፈ ነበር ህይወታቸው(ለረሱል)።
በጣም የሚያጠብቁ ሰዎች ገንዘብ ኖሯቸው ሃጅ ይሄዳሉ።
ሃጅ ፈፅመው ይጨርሳሉ።
ገንዘብኮ ሞልቷቸዋል
ረሱልን መዘየር የሃጅ መስፈርትና መሰረት አይደለም ብለው ውዳችንን እንደ ተራ እንደማያውቁት ሰው አድርገው ሳይዘይሩ ይመለሳሉ።
በጣም የሚያሳፍር ነው ወላሂ!
ልክ ስማቸው ሲነሳ #ዝም
ሰለዋት ሚባለውን ነገር አልተማሩም እንዳይባል ከነ አይነቱ ያውቁታል።ግን ምን ያደርጋል
#አጠበቁ_ማፍቀር_አቃታቸው❗️
ረሱልን የሚያፈቅር ከላይ ያስታውቃል።
ይሄን አንብበው የረሱልን አፈቃቀር
ለማስተካከል በግድ ያለፍላጎት በአፍ እወዳቸዋለው ብቻ ማለት ማፍቀር/ፍቅር አይባልም።
የረሱልንና የሰሃባዎችን ታሪክ መማር መፍትሄ ነው።
ፍቅር ልብ ላይ ንዳድ አለው
ናፍቆትና ትዝታ አያስቀምጡህም
ፍቅር እንደ ውሃ ይጠማካል❗️
9:24
«አባቶቻችሁና ወንዶች ልጆቻችሁ፣ ወንድሞቻችሁም፣ሚስቶቻችሁም፣ ዘመዶቻችሁም፣ የሰበሰባችኋቸው ሀብቶችም፣መክሰሩዋን የምትፈሩዋት ንግድም፣ የምትወዷቸው መኖሪያዎችም እናንተ ዘንድ #ከአላህና #ከመልክተኛው_በርሱ_መንገድም ከመታገል ይበልጥ #የተወደዱ እንደኾኑ አላህ ትእዛዙን እስከሚያመጣ ድረስ #ተጠባበቁ» በላቸው፡፡ አላህም አመጸኞች ሕዝቦችን አይመራም፡፡
ቀመሩን ይኸው👇
╔════ ❁✿❁ ════╗
🔴 ታዛዥነት+ግልፅ ውዴታ=ፍቅር ⚫️
╚════ ❁✿❁ ════