Premier League Et Quiz


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана



Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ክሪፕቶከረንሲን በኢትዮጵያ ለመጠቀም የሚያስችል ህግ ሊያወጣ ነው።

ሙሉውን ለመመልከት👇👇👇

https://t.me/Ethiopia_Zenaa/142




በ2024-25 እስካሁን ባለው ማንችስተር ዩናይትድ ስንት ነጥቦችን አሳካ?
Опрос
  •   6
  •   10
  •   9
  •   7
  •   14
81 голосов


በ2004-05 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲን ያሸነፈው ብቸኛ ክለብ የቱ ነዉ
Опрос
  •   ማንችስተር ሲቲ
  •   አርሰናል
  •   ሊቨርፑል
  •   ማንችስተር ዩናይትድ
1088 голосов


የኬራን ቴርኒ የትውልድ ሀገር ዬት ነው?
Опрос
  •   ስሎቫኪያ
  •   ሃንጋሪ
  •   ቼክ ሪፐብሊክ
  •   ስኮትላንድ
  •   ኮሶቮ
672 голосов


Репост из: ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎆 ውድ የፕሪምየር ሊጉ ስፖርት በኢትዮጵያ ቻናል ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።

አመቱን የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት እና የመከባበር ያድርግልን 💚💛❤️

@Premier_League_Et
@Premier_League_Et


2023/24 የውድድር አመት ሲጀምር ቶተንሃም የመክፈቻ ጨዋታውን አድርጎ ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ የመጀመሪያውን ጎል ማን አስቆጠረ?
Опрос
  •   ሶን
  •   ማዲሰን
  •   ሮሜሮ
  •   ጆንሰን
  •   ሚኪ ቫንዴቢን
140 голосов


Репост из: 🌲WEB & TG Airdrop🌲🇪🇹
በ2008/9 የውድድር አመት የቼልሲ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ያጠናቀቀው ማን ነበር?
Опрос
  •   ላምፓርድ
  •   ድሮግባ
  •   አኔልካ
  •   ኦስካር
  •   ሃዛርድ
  •   ዊሊያን
171 голосов


በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ብዙ መረቡን ያላስደፈረው ፒተር ቼክ እንደሆነ ይታወቃል። ፦ታዲያ ስንት ግዜ ነበር አምባሳደር ቼክ መረቡን ሳያስደፍር የወጣው?
Опрос
  •   189
  •   205
  •   202
  •   176
  •   197
  •   206
114 голосов


በ 1999 የ ucl final ተፋላሚ የነበሩት ሁለቱ ክለቦች እነማን ነበሩ???
Опрос
  •   Bayern vs Real Madrid
  •   Ac milan vs Real Madrid
  •   Bayern vs Man utd
  •   Barcelona vs man utd
113 голосов


የቶተንሀም ሆትስፐር የምንግዜም ከፍተኛ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ያቀበለ(assist) ተጨዋጭ ማነው?
Опрос
  •   ኤርክሰን
  •   ኬን
  •   ሰን
  •   ሌኖን
154 голосов

Показано 11 последних публикаций.