ቶሚና🕺🕴ቢኒ😳 በርሀ እያቋረጡ ነው...
ቢኒ ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም መሞታችን ነው።
.
ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ አዩ...
.
ቶሚ ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ እሆናለሁ። አለ
.
ቢኒ ፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ
.
እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።
.
ቶሚ ፦አህመድ እባላለሁ
.
ቢኒ ፦ ቢኒ እባላለሁ
.
ሀጂ አሊ፦ልጆች ለቢኒ ምግብ እና መጠጥ አምጡለት ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ ጋር ያፈጥራል።
.
ቶሚ ፦ፌንት 😂😂😂
.@quotes_MR